Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALT PAVER MACHINE፣ CRAWLER CRANE MACHINE፣ CEMENT SILO MACHINE) በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡– 184/17 የሀገሪቱ /የክልሉ ስም፡– ኢትዮጵያ/ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የፕሮጀክቱ ስም፡– የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት የፕሮጀክቱ ቁጥር፡– P178566 የብድር ቁጥር፡– 7156-ET የግዥው አይነት፡– የኖራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ለምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት ወጪ የሚውል ከአለም ባንክ በተገኘ በጀት ድጋፍ ኖራ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በትምሕርት፣ በጤና እና በወጣት ልማት ዘርፎች በርካታ የልማት ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡

አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት 570 (አምስት መቶ ሰባ) ባለ 35 ጌጅ አንደኛ ደረጃ የጣሪያ ቆርቆሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ ካሳሁን አጥናፍ አለም እና የፍ/ባለዕዳ አነ አቶ ሰይፉ ሽፈራው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/9808 በ21/8/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/98719

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሆሳዕና ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ መኪናዎች እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሆሳዕና ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ መኪናዎች እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ፈርኒቸር የጫማ መደርደሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ፈርኒቸር የጫማ መደርደሪያ Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0011-2017-PUR Object of Procurement: ፈርኒቸር የማጫ መደርደሪያ Description: ፈርኒቸር

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Kitchen Items

Invitation for Bid Procurement of Kachin Items Lot Information Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0041-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Kachin Items

Jigjiga University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Employee Uniform

Invitation to Bid EMPLOYEE UNIFORM Procurement Reference No: JJU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 106000000

ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች፤ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል፣ የተለያዩ ህትመቶች ለማሳተም በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፦ ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት፤ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ለህሙማን እና

Ethiopia Media Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Catering Service

Invitation to Bid Procurement of Catering Service in Addis Ababa Procurement Reference No: EMA-NCB-NC-0006-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

በአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የባህርዳር የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል በተለያዩ ቦታዎች ለሚሰራቸው ፕሮጀክቶች ስራ የሚውል የስካፎልዲንግ ጫማ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የባህርዳር የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል በተለያዩ ቦታዎች ለሚሰራቸው ፕሮጀክቶች ስራ የሚውል የስካፎልዲንግ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የህክምና እቃዎች፤ PRINTED CARTON፣ PREFABRICATED COLD ROOM፣ PP CUP፣ SUZUKI MOTORCYCLE፣ PRINTED CAP SOCCER TABLE፣ LADY HAND BAG፣ METAL OPEN SHELVE፣ FAST GEAR፣ PRINTED CAP & MEN T-SHIRT፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ MACHINERY WITH ACCESSORIES እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የተተዉ ዕቃዎች የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሐ-07/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ