Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት በፑል ለታቀፉ ሴ/ር መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድረን ግዥ ለመፈፀም እንፈልጋለን፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሞተር ሳይክል በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት በፑል ለታቀፉ ሴ/ር መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 4 Procurement of የእህል አቅርቦት Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 104000000 Title: Food supplies Lot Information  Object

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የእህል አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 3 Procurement of የቅመማ ቅመም አቅርቦት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 104000000 Title: Food supplies Lot

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቅመማ ቅመም አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የአፈር የኖራ ገዥ ገልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጥቅል ወረቀት ፣ የተለያዩ የሰራተኛ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ማለትም የቆዳ ጫማ ፣ የሴፍቲ ቆዳ ጫማ ፖሊስተር ሰማያዊ ከለር ቱታ ፣ ገዋን ፣ ሸሚዝ ፣ የዝናብ ልብስ እና ቴትረን ጨርቅ ነጭ ከለር ገዋን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ሎት 1 ባንክ 45 ግራም ነጭ 82 ሴ.ሜ ጥቅል ወረቀት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of T-shirt Printing

Invitation for Bid Purchase Requisition T-shirt Printing Lot Information Procurement Reference Number: MoH-NCB-G-0707-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition T-shirt Printing

የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ የመኪና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የመኪና ባትሪ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: DBU-NCB-G-0150-2016-PUR Object of Procurement: የመኪና ባትሪ ግዥ Description: የመኪና

Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Services

Invitation for Bid Procurement of Hotel Services Lot Information Procurement Reference Number: FSCoE-NCB-NC-0219-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Hotel Services

የG+2 የሆነ ሕንፃ (ቤት) የሐራጅ ሽያጭ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ መሀመድ ሰይድ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሃያት ሙሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ የተለያዩ ብዛትና ዓይነት ያላቸው የአይቲ ኢንፍራስትራክቸር ሰርቨሮች ፣ ኮምፒዩተሮች ፤ ፕሪንተሮች ፣ ስካነሮችና ሌሎች ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ የተለያዩ ብዛትና ዓይነት ያላቸው የአይቲ ኢንፍራስትራክቸር ሰርቨሮች ፣ ኮምፒዩተሮች ፤ ፕሪንተሮች ፣ ስካነሮችና ሌሎች ተዛማጅ እቃዎች

የመርካቶ ሸማ ተራ የገቢያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ለአክሲዮን ማህበሩ የሚያገለግሉ የሰው ሀብት አስተዳደር መመሪያ እና የፋይናንስ ፣ ግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመርካቶ ሸማ ተራ የገቢያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ለአክሲዮን ማህበሩ የሚያገለግሉ የሰው ሀብት አስተዳደር መመሪያ እና የፋይናንስ ፣ ግዥና

የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ን/አስ/ቡድን በ2017 በጀት ዓመት በኤሌክትሪክ የሚሰራ የከተማ ባስ በግልፅ ጨረታ እወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ን/አስ/ቡድን በ2017 በጀት ዓመት በኤሌክትሪክ የሚሰራ የከተማ ባስ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እወዳደሮ

Gain Global Alliance for Improved Nutrition Invite to Eligible Bidders Individual Consultant to Enhance the Menu For Factory Workers in the Industrial Park Of Bole Lemi