Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ነው፡፡

ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ይሸጣል::

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሂጅራ ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረበው መያዣ ንብረት

ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

አንደኛ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 21692 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተበዳሪው

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት፣ የቡና ማበጠሪያ እንዱስትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉ/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣የጽዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ እና ስፌት፣የተለያዩ ህትመቶች፣የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ መስተንግዶ፣የኤሌክትሮኒክስ አቃዎች ጥገና፣ትራንስፖርት አገልግሎት፣ዲኮር እና ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ከአሸናፊዎች ጋር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፦ ሶ/ከ/ፕ/ሎ/ዌ/ፋ/001/2017ዓ.ም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በተጫራቾች መመሪያ ላይ

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎርቼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎርቼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ለሠራተኞቹ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የደንብ ልብስ እና የሴቶችና የወንዶች ጉርድ አጭር ቆዳ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 004/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ለሠራተኞቹ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የደንብ ልብስ እና

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥውን ለመፈፀም ይፈልጋል

የ1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፦ አ/ከ/ክ/ከ/ወ/12/ፋይናንስ/ግ/ን/አስ/የጨ/ቁ-001/17 የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት መጀመሪያ

በጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ 1 ፋ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ-1ፋ/01/2017 በጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ 1 ፋ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሀ. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ለ. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ሐ.

Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Lime Powder Bag

 INVITATION FOR BID (IFB) OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No. OBOA/NCB/01/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB)

Oromia Construction Corporation (OCC) Intends to Invite Eligible Bidders to Procure Filler Material Pump and Crusher Spare Parts

INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-064/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) intends to invite eligible bidders to procure filler material

የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አዲስ ለተገነባዉ የከንቲባ ቢሮ አገልግሎት የሚውል ሙሉ የፈርኒቸር የጎማ እና የመሳሰሉትን እቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር 001/2017 ዓ/ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አዲስ ለተገነባዉ የከንቲባ ቢሮ አገልግሎት የሚውል ሙሉ የፈርኒቸር