Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ነው፡፡

ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ይሸጣል::

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሂጅራ ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረበው መያዣ ንብረት

ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

አንደኛ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 21692 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተበዳሪው

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት፣ የቡና ማበጠሪያ እንዱስትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

E.F.D.R Defense Army Foundation Wants to Sell the 3-star Hotel Building in Mekele City, Hadnet Sub-town, Keble 17, with 14,685 Square Meters, Including the Various Hotel Equipment/other Fitting Assets Which Are Imported

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የአየር ሰዓት አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የአየር ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ

እናት ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90

በጉለሌ ክ/ከ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለየዩ አገልግሎቶችንና ዕቃዎችን ለ2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2016 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለየዩ አገልግሎቶችን ለ2017

Public Service Transport Service /PSTS/ Would Like to Procure the Machine, Spare Part, Black Plate, Hot Stamping Foils, Character Die, and Holders, For the U-press Machine

International Competitive Bidding (RF) Procurement ref.No 001/2024 Public service transport service /PSTS/ is a public enterprise based in Addis Ababa,

ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ የግንባታ እና ለቧንቧ ውሃ ዝርጋታ የሚውሉ ግብዓትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ Ref:#.HUN/ / 2024 ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በቦራና ዞን በትግበራ ላይ ካሉት ፕሮጄክቶች ውስጥ አንዱ “Multi-year Protracted

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተዘጋጀ ኮንክሪት ምርት Harsh Mix/በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር፡– አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/003/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተጠቀሰው የተዘጋጀ ኮንክሪት ምርት Harsh mix/ አቅርቦት በግልፅ

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for Supply and Fix Carpentry and Joinery Works for the Construction of 4B+M+G+21 Federal Document Authentication & Registration Agency Office Building Project)

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሞባይሎች፣የሞባይል ክፍሎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል