Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ነው፡፡
ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
አንደኛ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 21692 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተበዳሪው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት፣ የቡና ማበጠሪያ እንዱስትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Federal Prisoners Commission: PROCURMENT OF WORK SHOP MACHINERY REBID-2018
Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d5927745-4d10-44c6-b83e-806b5950e92f/open Reference
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/33cee3f5-abc2-43b8-8e40-fb743cd291f8/open Reference
Dilla University፡ Procurement of Modern Double Side Lateral File Cabinet Movable
Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bc26c68f-9543-42f6-b058-a191e619975b/open Reference
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ካሉት ቀበሌዎች የምንጭ ውሃ የግንባታ ሥራ በተቋሙ ባለው መደበኛ በጀት ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት በከፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ
በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ጤና ቢሮ ስር ቦና አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለተቋሙ ለኃይል አገልግሎት የሚያስፈልገውን Solar 150KVA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ጤና ቢሮ ስር ቦና አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተገለፀውን በ2018 በጀት
ፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የተለያዩ የአይ.ሲ.ቲ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/aa37a1f4-0a92-4cdd-b929-fdd64c7b957f/open Reference
በማዕከላዊ ጐንደር ዞን በጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጐንደር ዞን በጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም፡- 1ኛ. የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት 250 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በከሳሽ እንደግ እቁብ ማህበር እና በተከሳሽ እነ አስማረ ገረም 3 እራሳቸው መካከል ስለአለው የገንዘብ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የመረጃ ቴክኖሎጅ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c92f1432-24a6-407b-b409-2ca3b3ddacc0/open Reference