Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደርቤ ለማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አይናለም ክብረት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል በኮ/መ/ቁ/182722 በ28/03/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/185714 በ14/4/2015 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን የመኖሪያ ቤቶች በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 22/2017በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መዛን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መዛን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፡ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ ዝንጅብል ፤ ነዳጅ እና ምግብ ነከ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Coffee and Tea Authority: Procurement of Shelf
Ethiopian Coffee and Tea Authority: Procurement of Shelf
Bahir Dar University፡ Procurement of EiTEX Construction Materials
Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7aa32439-d8e4-4631-a663-5eff98be525f/open Lot Information
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Lamp of 20w 6v for Slit Lamp Biomicroscopy
Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ac38b565-121e-44c5-8953-c96bc07d0db2/open Lot Information
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ የድንጋይ ከሰል ግዥ እና የላቦራቶሪ መሳሪያ ጥገናና የድንጋይ ከሰል ወፍጮ ማሽን ተከላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደወገመም/ጨ5/8568/2018 የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ የደሴ አፈር
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2018 በጀት የደንብ ልብስ እና የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) የደንብ ልብስ እና የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዕ/ደ/ዕ/ት/ድ/005/2018 ድርጅታችን በ2018
ጧሊበተል ዒልም በጎ አድራጎት ድርጅት ከጃንዋሪ 01/2024 እ.ኤ.አ – ዴሴምበር 31/2025 እ.ኤ.አ ድረስ ያለውን የ2 ዓመት ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) ማስታወቂያ ጧሊበተል ዒልም በጎ አድራጎት ድርጅት ከጃንዋሪ 01/2024 እ.ኤ.አ – ዴሴምበር 31/2025 እ.ኤ.አ ድረስ ያለውን
የዋሰሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) ማስታወቂያ መጋቢት 1 ቀን 218 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 16 ላይ የዋሰሳ ማይክሮ
አፕሩቲንግ ፖቨርቲ ኢኒሼቲቨ (Uprooting Poverty Initiative) ሂሳብ እንቅስቃሴዎችን ህጋዊ እውቅና ባላቸው የኦዲት ድርጅቶች/ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) የሂሳብ ምርመራ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ድርጅት አፕሩቲንግ ፖቨርቲ ኢኒሼቲቨ (Uprooting Poverty initiative)፣ ሀገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆነ
በወላይታ ዞን የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤት ችሎት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Yedebub Nigat (Mar 14, 2026) ማስታወቂያ በአፈ/ም ከሳሽ/ሾች 1ኛ /ኦሞ ባንክ በአፈ/ም ተከሳሽ /ሾች እነ አቶ ኡፋይሳ ኩታፎ መካከል ባለው