Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ:- ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት 2

ሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ወረዳ ፍርድ ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሕትመቶች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡- ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርክር

የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክ እቃ ለጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣

The Commercial Section, Embassy of Islamic Republic of Pakistan, Addis Ababa, Ethiopia, Invites Sealed Bids for Hiring of Services of an Event Management Company (registered in Ethiopia) for Organizing the 5th Pakistan-Africa Trade Development Conference (PATDC)

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ግሩም አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፍቅርአለም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የተጣራ የማዕድን ውሀ ግማሽ ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኮምገ-01/2017 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማለትም፡ የቢሮ ስቴሽነሪ /አላቂ/ እቃዎች (የፕሪንተር ቀለም፣

Somali Regional State Jigjiga Boarding School Invites All Eligible Potential Suppliers to Kind of Food and Foodstuff Items

INVITATION TO TENDER FOR THE SUPPLY OF DIFFERENT KIND OF FOOD AND FOODSTUFF ITEMS TENDER REFFERENCE JBS 2024 Somali Regional

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት አመት የተለያዩ አገልግሎቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/ 1ኛ ዙር የአገልግሎት ግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2016 ዓ.ም የካ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት

የሸዋ ሮቢት ተሃ/ልማት ማረ/ቤት ማዕከል የተለያዩ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለተለያዩ የሙያ ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የሸዋ ሮቢት ተሃ/ልማት ማረ/ቤት ማዕከል የተለያዩ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለተለያዩ የሙያ ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽ/ቤት የቡና መፍጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የቡና መፍጫ ማሽን Lot Information Procurement Reference Number: HOF-NCB-G-0138-2016-PUR Object of Procurement: የቡና መፍጫ ማሽን Description: የቡና