Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ CONSTRUCTION MATERIAL (HOT DIPPED GALVANIZED STEEL COILS) በግልጽ ጨረታ ባሉበት
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ CONSTRUCTION MATERIAL (HOT DIPPED GALVANIZED STEEL COILS) በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ /ኦዲት ሥራ / ጨረታ ማስታወቂያ ዝግባ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከ3,254 በላይ ለከፋ ችግር የተጋለጡ ሕፃናት ጧሪ ያጡ አረጋውያንና በዝቅተኛ
ዝግባ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2017/2018 (እ.ኤ.አ የ2025) በጀት ዓመት የነበረውን የሂሳብ እንቅስቃሴ በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/ክ/መ/ባ/DR/ 2/18 መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ለጠጠር ማመላለስ አገልግሎት ገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ኪራይ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የቁም ደጉ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/WB/Bar 02/2018 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ በምዕራብ ወለጋ ሆሮ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ በምዕራብ ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋና ቄለም ወለጋ ዲስትሪክት ሥር የሚገኘውን የቁም ባሕር ዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ፣ E-Procurement System አገልግሎት ግዥ፣ ቋሚ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የህንፃ ጥገና ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩት አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም
Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building Materials
Invitation to Bid Procurement of Building Materials Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
ቡና ባንክ አ.ማ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሰረት የውጭ ሀገር ዜግነት ካላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለአክሲዮኖች የተረከባቸውን በቁጥር 3,061 የሆኑ አክሲዮኖች፤ የአንዱ አክሲዮን ዋጋ ብር 100 ሆኖ፤ ጠቅላላ ዋጋቸው ብር 306,100.00 የሚያወጡ አክሲዮኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አክሲዮኖችን በጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቡና ባንክ አ.ማ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሰረት የውጭ ሀገር ዜግነት
CRS/Ethiopia Program Would Like to Invite Legally Registered GPS Tracking Service Providers for the Provision of an Integrated Vehicle Tracking Platform for Real-time Tracking of All CRS Contracted Transporter Vehicles Distributing Food Commodities/ NFI’s to Final Distribution Points/partners
PUBLIC TENDER NOTICE TENDERING FOR PROVISION OF GPS TRACKING INTEGRATION PLATFORM IN ETHIOPIA TENDER CRS-SC-2024-38 Catholic Relief Services (CRS)- United
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ህትመቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተለያዩ ህትመቶች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0038-2017-PUR Object of Procurement: የተለያዩ ህትመቶች ግዥ Description: የተለያዩ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሪያድ አራጋው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ በቀለ ሆርዶፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ንብረቶችን ማለትም Tubeless Tyres፣ Base Oil፣ Laminated Flooring Tiles፣ Sodium Laury Ether Sulfate፣ Spare Part፣ Instant Dry Yeast፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ እስክሪፕቶ (pen) and Baby Feeding Small እና ዱቄት ቀለም እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ እቃዎች ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ግ-21/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጁ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ እቃዎች ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ሐ-09/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሠረት በጉምሩክ
ERCS Oromia Regional Office Invites Eligible Bidders Who Have Legal Licenses and Experience to Procure the HDPE PIPE
Invitation to Bid ERCS Oromia Regional Office invites eligible bidders who have legal licenses and experience to Procure the following