Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 28, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/20256/27/02 ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኛች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ጃኬት ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንበረቶችን በግልጽ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 07 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 07 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 01/2019

አፍሪካ አንድነት ቁ.1 አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/ት እቃ፤ የህክምና እቃ፣ የጽዳት እቃ፤ ዝቅተኛ ቋሚ እቃ፤ ፕላንትና ማሽነሪ፤ ህንጻና ቁሳቁስ እና የተለያዩ የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሲስተር ቆንጂት መታፈሪያ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) ዓመታዊ የሂሳብ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ሲስተር ቆንጂት መታፈሪያ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት አመታዊ ኦዲት እንዲሰራለት

The United Society for Sustainable Development (UNISOD) is Seeking Experienced and Certified External Audit Firms to Provide Financial Audit Services for the Years 2025 Through 2028.

የዶዶታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮክስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የቢሮ ዉስጥ ልዩ ልዩ አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች እና የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት በጠበላ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2019 ዓ/ም ካፒታል በጀት የጠበላ ከተማ በረት ዙሪያ አጥር ግንባታ፣ ኮብልስቶን ንጣፍ እና በጠበላ ከተማ አስተዳደር ጠበላ አጎዳማ ቀበሌ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራ ሙሉ ማቴሪያል በማቅረብ መሥራት የሚችል በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Ethio-engineering Group Adama Agricultural Machinery Manufacturing Industry Invites Registered Eligible National Bidders for Lot 1: the Supply and Delivery of Spare Parts and Raw Materials Used for the Production of Implements, Specifically Disc Ploughs, Disc Harrows, and Trailers.

በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር በደብረታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Aug 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር በደብረታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ  የተለያዩ የደንብ

Borjo Ime Hammer Education & Development Association, a Domestic NGO Operating in the South Ethiopia Regional State (South Omo Zone, Turmi City Administration), is Seeking External Audit Services for the 2018 EC Fiscal Year.