Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሻሻመኔ ከተማ መስተዳደር የሻሻመኔ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የውሃ ቆጣሪ and Different size of Bearings በግልጽ ጨረታ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሻሻመኔ ከተማ መስተዳደር የሻሻመኔ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የውሃ ቆጣሪ እና Different Size of Bearings በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a0875608-6a47-480b-9181-11473b7e6480/open Reference Number: AASTU-NCB-G-0080-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AASTU/NCB/G/033/2018/BID Procurement Information Procurement Type:

Addis Ababa Science and Technology University፡ Procurement of Laundry Soap (Re-bid)

Reporter (Apr 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ወጋገን ባንክ አ.ማ ቁጥር፥ ወገን 020/2017 ወጋገን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረሁትን የመያዛ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

ወጋገን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለስጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር ጽህፈት ቤት የካሜራ ግዥ ሞዴል 5D Mark IV Full Frame Digital Camera With EF 24-105 Mm F/4L is Ll USM Lens Kit Black ካሜራ የሆነውን መግዛት ስለምፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መስሪያ ቤት) ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር NCB WWC 08/2018 የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን  (ዋናው መ/ቤት)