Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Apr 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ28/08/2018 እና 01/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies 0015
Government (May 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bf493f69-d1f1-43ec-a629-666f77774aff/open Lot Information
በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን በ2018 በበጀት አመት ከሚያሰራቸው ፕሮጀክቶች መካከል በባ/ዳር ከተማ አስተዳደር ጣና መናሃሪያ ዝይን ሲራጅ ህንጻ፣ ቢላል ሱቅ-ፓፒረስ፣ ጋሳ ሆቴል-ኮበል መንገድ፣ አሮጌዉ ድልድይ ሰማታት፣ ኖክ ማደያ-ትራፊክ መብራት፣ እልልታ ሆቴል ቀኝና ግራ፣ ጣና የጥርስ ህክምና፣ አስፋዉ የጥርስ ህክምና፣ አዲስ አምባ ሆቴል ፊት ለፊት፣ ይቻላል ጸጉር ቤት፣ መርድ አሊ ሱቅ፣ መታሰቢያ ህንጻ ፊትለፊት ፣ሳባ ካፌ ፣ዘይና ሲራጅ ህንጻ፣ ጂጂ ገበያ ማእከል ፊት ለፊት፣ ኤኤምኢ እንስሳት ህክምና ፊት ለፊት፣ ኢቲኤል መድሃኒት ቤት ያሉት ፕሮጀክቶች ላይ መሳተፍ ለሚፈልጉ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ 3 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን በ2018 በበጀት አመት ከሚያሰራቸው ፕሮጀክቶች መካከል በባ/ዳር
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ 1ኛ. የትነበርሽ አግደው፣ 2ኛ. ህዝባዩሽ አግደው፣ 3ኛ. አሳየች አግደው እና በአፈ/ተከሳሽ ቸኮል
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለቢሮ እና ተዛማጅ ለሆኑ አገልግሎቶች ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) የህንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና
The Ethiopian National Association of the Blind (ENAB) is Looking for and Invite Interested Professionals Who Are Competent, Certified, Authorized Auditor or Audit Service Providers to Conduct Audit of the Association for the Fiscal Year from January 01, 2026 to December 31,2028
Addis Zemen (May 26, 2026) RE-ADVERTISEMENT BID NOTICE Invitation to Bid for External Audit Service The Ethiopian National Association of
አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ከፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫዕቃዎች እና ኢንሹራንሱ ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ከፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫዕቃዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የሠቀጫ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳዳር ቡድን በወረዳው በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ህትመት እና በወረዳችን በደብረ ብራሃን /022 ቀበሌ የቀድሚያ መማሪያ ክፍል ለማስገንባት ከህንፃ ተቋራጭ ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ ያለው በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት እና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) የጨረታ ቁጥር ጨ-1/4028/2018 ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የሠቀጫ
የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ስር በተለያዩ ቦታዎች ተከማችተው የሚገኙ ተቀቅለው ያገለገሉ የእንጨት ምሶሶዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/010/2018 የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ስር በተለያዩ
በጎፋ ዞን የደምባ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሰደምባ ጎፋ ወረዳ ለሎጤ ማዘጋጃ ቤት በካፒታል በጀት በ2018 በጀት ዓመት ከተያዘው የእንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጎፋ ዞን የደምባ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሰደምባ ጎፋ ወረዳ ለሎጤ ማዘጋጃ