Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ

የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመክ/ብግጨቁ/11/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነብዩ አወቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንደወሰን ውብሸት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/203227 በቀን 17/10/2017

የቦታው ስፋት 220 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ በቆርቆሮ ሞተሶሪ የሚሰራ፣ የቢሮ ደረጃ መስራት፣ ለዲኬር በከፖርሳቶ በክፍልፋይ የሚሰራ የመማሪያ ክፍል ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በስልጤ ልማት ማህበር (ስልማ) የሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቀለብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ዕቃዎች ጥራጥሬ፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ፣ ዳቦ፣ የጤፍ ዱቄት፣ የማገዶ እንጨት እና ስጋ በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

Ministry of Trade 7 Procurement of Furniture

Government (Sep 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://training.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/10e02910-cba7-4af5-8f74-4856bbed5d50/open Invitation to

Ministry of Trade 7 Procurement of ICT Equipment

Government (Sep 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://training.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bc6084f1-4ed9-4042-a614-19f393eee87c/open Invitation to

Awash Bank Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of Items Across Two Lots: Lot-1 (Re-bid) for 10 Fully Automatic Espresso Machines for Office Use, and Lot-2 for the Printing of 3,000,000 Account Opening Forms in Amharic and English.

Awash Bank Invites Sealed Bids from Category One Consulting Firms Specialized in Water Works for the Study and Design of the Ejersa Goro Town Water Supply Project.

Addis Zemen (Sep 11, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB -07-2026/27 1. Awash Bank

Habesha Beer Organization : Procurement of Tyre

Government (Sep 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://training.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8b2ab6a9-8cb1-4982-b43d-aa461e9ae4af/open ”

BENSHANGUL GUMUZ REGINAL STATES EDUCATION BEREAU: Procurement of Office Equipment

Government (Sep 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://training.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/dfe39c21-a3f1-4327-a1f3-eec277a7b715/open Invitation to

New Ethiopia: Procurement of Electronic Equipment

Government (Sep 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://training.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/60527d91-a963-4de9-8084-04526218097f/open  Invitation to