Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 010-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-16/2018 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ድዴሳ፤ ያዮ፤

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 31/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የደንብ ልብስ ስፌት የእጅ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ

የስልጤ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጥ የመደበኛ ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጥ የመደበኛ ገቢ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አም ኤላ አክሲዮን ማኅበር የ2016 እና 2017 ዓ.ም IFRS Conversion Service በውጪ ኦዲተር በዓለም አቀፍ የሂሳብ መርህ መሠረት (IFRS) መሰረት ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አም ኤላ አክሲዮን ማኅበር የ2016፣2017 ዓ.ም IFRS Conversion service በውጪ ኦዲተር

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 124 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን

The Ethiopian Electric Utility (EEU) – Bahir Dar Region Would Like To Notify Amendment of Bid Submission and Opening Deadline

Addis Zemen (May 25, 2026) NOTICE OF EXTENSION OF BID SUBMISSION AND OPENING DEADLINE Bid Reference No: EEU-BD/NCB/013/2018 Project: Office

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Engineering Corporation of Oromia (ECO) Has Secured a Budget for the Purchase of Work at Awata Dam and Large-Scale Irrigation Development Project Access Road Construction

Addis Zemen (May 25, 2026) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: ECO-19/2018 1. Engineering Corporation of Oromia (ECO) has

አማራ ፓይፕ ፋብሪካ የግል ኩባንያ በበጀት ዓመቱ የERP Software የተገበረ ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በIFRS መሠረት በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው የሂሳብ ምርመራ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል