Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ድርጅታችን ደርባ ትራንስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የባሌስትራ የሾክአቭዞርቨር፣ እና ልዩ ልዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ብዛት 70 ኩንታል (በግምት) ትልቁ የመኪና ባትሪ ብዛት 10 ትንሹ የኮምፕረሰር ባትሪ

ደርባ ትራንስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ የተለያዩ የመኪና ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ማስተካከያ ረቡዕ ኅዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 19 በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እታፈራሁ ሽመልስ እና በፍ/ባለዕዳ ዋና ሳጅን ማርቆስ ማገኔ ስም በወጣው ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ

በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተ. አድራሻ ማ ጎንደር አዘዞ አየር ማረፊያ ክፍለ ከተማ የሆነው ለሠራተኞቹ ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ተሽከርካሪ ከሕጋዊ

ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 26/03/2017 ዓ ም በግልጽና በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ26/03/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቡና ባንክ አ.ማ. በስሙ የተመዘገበውን እና በአዳማ ከተማ ቀበሌ 14፣ 160 ካ.ሜ ስፋት ይዞታ ያለው የመኖሪያ ቤት ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት በብር 1,003,155.86 የጨረታ መነሻ ዋጋ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመኖሪያ ቤት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር BB/PMD/003/2024 ቡና ባንክ አ.ማ. በስሙ የተመዘገበውን እና በአዳማ ከተማ ቀበሌ 14፣ 160 ካ.ሜ

ORO-CONSTRUCTION GROUP WOULD LIKE TO NOTIFY EXTENSION OF BID CLOSING DATE

EXTENSION OF BID CLOSING DATE Further to the notice in The Ethiopian Herald dated 28 July 2024 G.C regarding Tender

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የቡና ማጣሪያ መጋዘን እና መኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የተማሪዎች መቀመጫ ኮምባይንድ ዴስክ ግዥን ለመፈጸም ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ለትምህርት መምሪያ 2017 በጀት አመት በታቀደው መሰረት የተማሪዎች መቀመጫ ኮምባይንድ ዴስክ ግዥን ለመፈጸም

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያለማው አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ 118 (አንድ መቶ አሥራ ስምንት) ሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያለማው አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ 118 (አንድ መቶ አሥራ

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በ2017 የበጀት አመት ለጎንደር ከተማ አስተዳደር አገልግሎት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ፣የተለያየ ሳይዝ ያላቸው የመኪና ጎማና ባትሪ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በ2017 የበጀት አመት ለጎንደር ከተማ አስተዳደር አገልግሎት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- በሎት

ስኬት ባንክ አ.ማ ያገለገለ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገለ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣የፅዳት እቃዎች፣የቋሚ ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ፣የህትመት አገልግሎት የመስተንግዶ አገልግሎት፣የመኪና ኪራይ አገልግሎት፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣የዲኮርና የሞንታርቦ ኪራይ፣የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፣ የጥበቃ እና የጽዳት አገልግሎት፣ የሆቴል መስተንግዶ እና የሪፍረሽመንት አገልግሎት፣ የጀነሬተር ጥገና አገልግሎት፣ የፉርጎ እና የዜብራ ጥገና፣ አበባዎች እና የሮቶ ውሃ ባለ 10 ሺህ ሌትር እና 0.6 ሊትር ሃይላንድ ውሃ፣ የቪዲዮ ኮንፍራስ እና የሬድዮ እና ማስታወቂያዎች የአመለካከት ስልጠናዎች፣ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል