Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ባህርዛፍሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- 02/2017 ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በጋምቦ ዲስትሪክት ስር በቆሬ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ስሙ ኬታጄማ በጭላሎ ጋለማ
ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEPOP/G NCB/07/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ ኃይል ለአሸጎዳ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ ኃይል ለአሸጎዳ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሸከርካሪዎች በሐራጅና በግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/25/017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሸከርካሪዎች በሐራጅና በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ
ስኬት ባንክ አ.ማ. መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኮንስትራክሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሆቴልና ቱሪዝም ሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የማኑፋክቸሪንግ ሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሰርቬይንግ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች ግዢ እና ሴፍቲ ማቴሪያል ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ–ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ከተመደበለት በጀት ላይ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ የመስክ አልባሳትን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የመስክ አልባሳት ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/17 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ የመስክ
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በወረዳው ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በዚሁ መሠት ተጫራቾች ማሟላት ያለባቹ መስፈርቶች በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በወረዳው ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሱሉልታ ከተማ መዳረሻ በሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ ዴፖ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ሥራዎች የሚውል በመንግሥት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 06/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሱሉልታ ከተማ መዳረሻ በሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ ዴፖ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት ወ/ሮ መሰረት ግዛው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አበበ ታዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የታሸጉ ውሃዎች ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2017 በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የታሸጉ ውሃዎች ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በግልጽ
የአክስዮኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ግርማይ ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አርአያ አሰፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ በተሽከርካሪ እና የሞተር ሳይክሎች ላይ የሚለጠፍ ሎጎዎች፣ የማስታወቂያ ቦርድና አቅጣጫ ጠቋሚ፣ የትራፊክ ቅጣት ፓድ እና የተለያዩ ህትመቶችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-አአትማባ/ብግጨ/ግዳ/02/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ በተሽከርካሪ እና የሞተር
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማሕበር ያገለገሉ የሬንጅ በርሜልና የሬንጅ በርሜል ክዳን፣ አሮጌ ጐማ፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮና ብረት፣ የተቃጠለ ዘይት በበርሜል፣ የዘይት በርሜል፣ ወዘተ… ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጅምላ ጨረታ ኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማሕበር ያገለገሉ የሬንጅ በርሜልና የሬንጅ በርሜል ክዳን፣ አሮጌ ጐማ፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮና ብረት፣ የተቃጠለ ዘይት በበርሜል፣ የዘይት