Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለአካባቢ ጥበቃ ላብራቶሪ ማዕከል አገልግሎት የሚውል ኬሚካል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለአካባቢ ጥበቃ ላብራቶሪ ማዕከል አገልግሎት የሚውል ኬሚካል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
INVITATION TO BID RE-Bid Announcement. RE-Bid Announcement Date September 22, 2024 Abay Insurance S.C. was established in July 2010 in accordance with the licensing and supervision of Insurance Business Proclamation
Abay Insurance S.C. Invites Eligible Auditors Under the Big Category for the Auditing of its Annual Financial Statements Based on International Auditing Standards for the Period of Three (3) Consecutive Financial Years Beginning from the Year 2024/2025
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ. በዋስትናነት የተያዙ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/001/2017 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽህፈት ቤት ለድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የ2018 ዓ.ም 3ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ
የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB/GOV/AAWSA/GS/002/2018 አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የካፍቴሪያ አገልግሎት
የሐረሪ ትምህርት ቢሮ የዴስክቶፕ ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ብቃት ያላቸውን የአገር ውስጥ ተጫራቾች ይጋብዛል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር HR Edu 014/2018 ሐ/ህ/ክ/ት/ቢሮ የዴስክቶፕ ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ብቃት ያላቸውን የአገር
የአረቅጥ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ማሰልጠኛ ህንጻ (Building Electrical Installation) ግንባታ ስራ ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአረቅጥ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ማሰልጠኛ ህንጻ (Building Electrical Installation) ግንባታ ስራ ለማከናወን ተቋራጮችን
በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተዳደር ጽህፈት ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መሳሪያዎች፣ መጽሐፍት፣ ቋሚ የቢሮና የማሽነሪ እቃዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ እና የግንባታ አገልግሎት ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 002/2018 በንፋስ ስልክ ክ/ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስተዳደር
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 032፣ 033፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን
የአሰላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1 የአሰላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ቋም ዕቃዎችን
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት ጽህፈት ቤት ስር የሚገኘው የኦክስፋም ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤትና የአዲስ ፍሬ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት