Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች ፣ የህንፃ መሳሪያዎች ፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ለግብርና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል:: ተ.ቁ.
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/017/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪው ስም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (NCB001/2017)፤ NCB004/2017 እና NCB005/2017 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች፤ የፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ የብራንድ ህትመቶች አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች፤ የፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ የብራንድ ህትመቶች አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ አስተዳደር በቤተ ክርስቲያኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ቦታ ላይ ዘመናዊ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለማሠራት ይፈልጋል
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ አስተዳደር በቤተ ክርስቲያኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ቦታ
SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) Invites Potential Suppliers to Purchase 52 Pieces of Motorbikes
RE-INVITATION TO TENDER FOR THE MOTORBIKE PURCHASE Tender Reference # SCI-ET-2024-017 SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) the world’s leading
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ
የአምቦ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ፣የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፣የመኪና ጎማ፣ለቴክኒክና ሙያ እና ሥልጠና የሚውሉ ዕቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ስለምፈልግ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢ ድርጅቶችን በማወዳደር ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 የአምቦ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለአምቦ
የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችን፣አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ፈርኒቸሮችን፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣የደንብ ልብሶችን፣የፅዳት እቃዎችን፣የሞተርና የመኪና ጎማዎችን፣የስልጠና እቃዎችን እና የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ
Commercial Bank of Ethiopia, Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of the Static Transfer Switch
Invitation for National Competitive Bid 1. Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/suppliers for the purchase of the
የማዕከላዊ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ ሞዴል የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና አገልግሎት፣የእጅ ዋጋ እና የህትመት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ /ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሞዴል የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
EthSwitch Share Company Invites Sealed Bids from Interested and Eligible Bidders, for the Supply of Endpoint Protection Detection and Response (EDR) Tool
INTERNATIONAL COMPETITIVE BID (ICB) PROCUREMENT OF: ENDPOINT PROTECTION DETECTION AND RESPONSE (EDR) TOOL BID REF NO: ETS/ICB/013/2024 1.EthSwitch Share Company