Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታ ሜዲካል ኮድ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ የተሰባበሩ እንጨቶችና እንዲሁም የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮድ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎች፣ ብረታብረቶች፣ የተለያዩ የተሰባበሩ እንጨቶችና እንዲሁም የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 08/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልጽና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DIS 1/2017 የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በሎት 1(A1- A5)

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2

አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳድር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ የደነባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታ ማሰሪያ የሚሆኑ የተለያዩ ማሽኖችን መከራየት ይፈልጋሉ

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም በትምህርት ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር /002/2018 ዓ.ም ለሁለተኛ ዙር የመጣ ጨረታ ማስታወቂያ በመደበኛ በጀት ለሚገዙ እቃዎች

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade Six and Grade Eight Correction and Management System (ሶፍትዌር ግዥ) እና Old Roster Management and File Handling System (ሶፍትዌር ግዥ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ግብአቶችና ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ቡድን ለ2018/19 ምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል 290 ኩ/ል አቮካዶ አካባቢ ዘር እና 1.5 ኩ/ል ቡና ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ጥሩብር አበራ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዮሐንስ ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አ.ማ. የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ሰነዱ ላይ ለተዘረዘሩት የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች አጠቃላይ መመሪያዎች እና ግዴታዎች፦ 1. በጨረታው

ምሳሌ ሪተርንስ ኤንድ ፖቴንሻል ማይግራንትስ አርት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ ሃገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ. 2025 የሂሳብ ዓመት(February 1/2025 to December 31/2025) በ3 ፋይል አቃፊ ያለ የሂሳብ ሰነድ ለማስመርመር ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Nifas Silk Lafto Sub City Invites Sealed Bids for the Procurement of Safety Materials (Lot One) Under the Urban Productive Safety Net and Jobs Project (UPSNJP).

Ethiopian Herald(Feb 14, 2026) Invitation to Bid (ITB) City Government of Addis Ababa Urban Productive Safety Net and Jobs Project