Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁፕር BG0 02/2017 ቢል ቦርድ ለማሰራት በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ አጠቃላይ የመ/ቤቱን ዋና ዋና ሥራዎችን ለማስተዋውቅ ይረዳ ዘንድ ደረጃቸውን የጠበቁ አራት
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ አጠቃላይ የመ/ቤቱን ዋና ዋና ሥራዎችን ለማስተዋውቅ ይረዳ ዘንድ ደረጃቸውን የጠበቁ አራት (4) የተለያዩ ቢል ቦርዶችን ከአዲስ አበባ አዳማ፣ ሞጆ ባቱ እና በተመሳሳይ ሁኔታ አዳማ -አዲስ አበባ እና ባቱ-ሞጆ የፍጥነት መንገድ ላይ በሚገኙ ክፍት የማስታወቂያ ቦታዎች ላይ ድርጅቱ ባዘጋጀው የቦታ ይዘትና የጥራት ደረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/016-2/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት እና የቧንቧ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ የሚገዛው ዕቃ ዓይነት መለኪያ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት እና የቧንቧ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/012-2/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል አሸዋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ የሚገዛው ዕቃ ዓይነት መለኪያ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል አሸዋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለፁትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ መኖሪያ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉ/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣የጽዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ እና ስፌት፣የተለያዩ ህትመቶች፣የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ መስተንግዶ፣የኤሌክትሮኒክስ አቃዎች ጥገና፣ትራንስፖርት አገልግሎት፣ዲኮር እና ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ከአሸናፊዎች ጋር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር፡- 001/2017 ዓ.ም በጉ/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ስራ ሂደት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግዥዎች በ2017 በጀት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፦ ሶ/ከ/ፕ/ሎ/ዌ/ፋ/001/2017ዓ.ም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በተጫራቾች መመሪያ ላይ
በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎርቼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎርቼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ለሠራተኞቹ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የደንብ ልብስ እና የሴቶችና የወንዶች ጉርድ አጭር ቆዳ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ለሠራተኞቹ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የደንብ ልብስ እና
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥውን ለመፈፀም ይፈልጋል
የ1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፦ አ/ከ/ክ/ከ/ወ/12/ፋይናንስ/ግ/ን/አስ/የጨ/ቁ-001/17 የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት መጀመሪያ
በጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ 1 ፋ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ-1ፋ/01/2017 በጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ 1 ፋ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሀ. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ለ. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ሐ.
Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Lime Powder Bag
INVITATION FOR BID (IFB) OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No. OBOA/NCB/01/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB)
Oromia Construction Corporation (OCC) Intends to Invite Eligible Bidders to Procure Filler Material Pump and Crusher Spare Parts
INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-064/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) intends to invite eligible bidders to procure filler material
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አዲስ ለተገነባዉ የከንቲባ ቢሮ አገልግሎት የሚውል ሙሉ የፈርኒቸር የጎማ እና የመሳሰሉትን እቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 001/2017 ዓ/ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አዲስ ለተገነባዉ የከንቲባ ቢሮ አገልግሎት የሚውል ሙሉ የፈርኒቸር