Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation To Re-bid Ethiopian Investment Holdings is seeking eligible suppliers who meet the following requirements to procure Electrical Automobile Cars. EIH now invites eligible suppliers with valid business licenses for
Ethiopian Investment Holdings is Seeking Eligible Suppliers to Procure Electrical Automobile Cars
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከብሔራዊ ባንክ ፍቃድ በመውሰድ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ አከባቢዎች የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ነው:: በመሆኑም ተቋማችን ከእ.ኤ.አ 2024/25 ጀምሮ
ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከእ.ኤ.አ 2024/25 ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ዓመታት (በየዓመቱ የሚታደስ ሆኖ) ላሉት በጀት ዓመት ሂሳቡን ለማስመርመር ከወዲሁ የኦዲት ተቋማቶችን በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ሊያሰራ ካቀደው ካፒታል ስራዎች መካከል፡– ሎት-1 በከተማ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት
የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ሊያሰራ ካቀደው ካፒታል ስራዎች መካከል በከተማ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት በ02 ቀበሌ የይ/ዓለም ከተማ አስተዳደር ሁለገብ ስታዲየም ጥገናና አዲስ ግንባታ ስራ ፕሮጀክት ለማስገንባት በደረጃ 5-GC ብቻ ፍቃድ ያላቸው፣ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በውስጥ ገቢ ከወርቅነሽ ሎታ እስከ መልካሙ ኩማ መኖሪያ ቤት ድረስ ለሚሰራው የጠጠር መንገድ ግንባታ በደረጃ 5-GC/RC ፍቃድ ያላቸው እና በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በውስጥ ገቢ ከባልጉዳ ቦዶላ መኖሪያ ቤት እስከ ቦርቻ የውሃ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ድረስ በደረጃ 5-GC/RC ፍቃድ ያላቸው ኮንትራክተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አባይ 1ኛ ደረጃ ከፍ/አገ/አቋ/አው/የግ/ባለን/ማህበር የሆነ የሰርቪስ ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተሽከርካሪ አይነት የተሰራበት ዘመን ሞዴል የሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር አውቶቡስ 2009
አባይ 1ኛ ደረጃ ከፍ/አገ/አቋ/አው/የግ/ባለን/ማህበር የሆነ የሰርቪስ ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር እ.ኤ.አ. የ2024 ዓመታዊ ሂሳቡን በውጭ አዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (OSRA) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የተቀናጁ
Addis Ababa Light Railway Transport Service Enterprise Would Like to Notify the Extension of the Submission Deadline for the Procurement of Escalator Maintenance Service and Procurement Elevator Spare Parts
Notification to Bidders Subject: Extension of Submission Deadline for procurement of escalator maintenance service and procurement elevator spare parts. This
ወሎ ዩኒቨርስቲ የልዕለ ህክምና ግቢ እና የደሴ ግቢ የጠቅላላ አገልግሎት የጥገና እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የልዕለ ህክምና ግቢ እና የደሴ ግቢ የጠቅላላ አገልግሎት የጥገና እቃ ግዥ Procurement Reference No: WU-NCB-G-0052-2017-BIDProcurement Category: Goods
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ሉማሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተማሪዎች ማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውል እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንዲሁም ሰው ሰራሽ ዲክረንስ የደን ዛፍና ባህርዛፍ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ሉማሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተማሪዎች ማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ በጀት
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ምግብ ነክ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 28/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የ Supply and Fix Epoxy and Anti-Static Epoxy Flooring ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/25/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የ Supply and fix Epoxy and
ኦሮሚያ ባንክ በዋሰትና የያዘዉን የንግድ እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት
አያት አክሲዮን ማህበር ወሰን ግሮሰሪ አካባቢ ወደሚገኘው የግንባታ ሳይት፣ ሲ.ኤም.ሲ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ አጠገብ ወደሚገኝ የግምባታ ሳይትና በአያት አካባቢ ለሚገኙ ግንባታ ሳይቶች፣ በካሳንችስ አካባቢ ለሚገኙ ግንባታ ሳይቶች አሸዋ ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር ቋሚ ኮንትራት ውል በመፈረም አሸዋ ማስቀረብ ይፈልጋል
የአሸዋ ግዥ ጨረታ አያት አ/ማ ዝርዝራቸው ከስር ከተጠቀሰው ቦታዎች ፤ 1ኛ/ ወሰን ግሮሰሪ አካባቢ ወደሚገኘው የግንባታ ሳይት፣ 2ኛ/ ሲ.ኤም.ሲ የተባበሩት
በምዕራብ ጎጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ /ዩኒዬን ኃ.የተ. ማህበር የ2017 ዓ.ም በጀት አገልግሎት የሚሰጡ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ህትመት፣ የተዘጋጁ አልባሳት፣ የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ /ዩኒዬን ኃ.የተ. ማህበር የ2017 ዓ.ም በጀት አገልግሎት የሚሰጡ ሎት1.