Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታማስታወቂያ ቁ.01/2017 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታከስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመከፈላቸው በታክስ አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 983 2008 አንቀፅ 41
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት 3 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አበበች ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አኒያ ፕላስቲክ ፋ/ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 197221 በ12/9/2016 ዓ.ም እና መ/ቁ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ሎት 1 የግንባታ እቃዎች፣ ሎት 2 ሞንታርቦ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው (ለ2ኛ ጊዜ የወጣ)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን የግንባታ እቃዎች፣ ሞንታርቦ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው እና የተለያዩ ጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት እና በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የሚገኘውን የጨው ጅኦሜምብሬን ባለ 1.5 እና ባለ 2.5 ውፍረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ደብተር ፣ ቦርሳ ፣ እስክሪብቶ እና እርሳስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተማሪዎች ደብተር ፣ ቦርሳ ፣ እስክሪብቶ እና እርሳስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ayat Share Company Invites All Interested Bidders in Local Competitive Bidding Who Are Competent for the Application of Painting Works for CCE Site, Ayat Zone-2 and Ayat Zone-8 Projects
INVITATION TO BID (LABOR CONTRACT) National Competitive Bid (NCB) Application of Painting for CCE site. Ayat Zone-2 and Ayat Zone-8
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Generator Spare Parts, Supply and Install Air Condition 24,000 BTU
AWASH BANK Invitation to Bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-06/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from
Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local bidders in this Bid for the Procurement of Supply and The Danger Wire, Hazard Security Wire
Invitation to National Competitive Bid for procurement of Supply and the Danger wire, Hazard Security Wire. Ethio Telecom North West Region
Tegoga Cement Factory S.C. Would Like to Extension of Tender Submission Deadline
Subject: Extension of Tender Submission Deadline This is to inform you that the deadline for the tender referenced TCF/ICBD/001/2024 for
Unicef Extended the Closing Date on the Invitation to Bid for the Procurement of Ziplock Plastic Bag LITB-2024-9190913
Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation to Bid for the
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳር ቢሮ የሶስተኛዉ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መክፈቻ ቀናት ፕሮግራም
ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳር ቢሮ የሶስተኛዉ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በቀን 29/10/2016 ዓ.ም በአዲስ ልሳን
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እና ፋናይ በዛብህ በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አለምነሽ አሰፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ ተለያዩ የኘሎተር ቀለም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ ተለያዩ የኘሎተር ቀለም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች