Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/SI/NCB/10/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የህክምና አገልግሎቶችን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የህክምና አገልግሎቶችን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨ.ቁ 06/2017 ዓ.ም

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 06/2017 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 05/2017 እና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ቁጥር 04/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅጽቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ እና 44 ሞተር ሳይከሎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅጽቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ እና 44 ሞተር ሳይከሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyster Sewing Thread፣ Earphone፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ Pocket Balance፣ በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅ/ጽ/ቤት በሸገር ከተማ የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ የየረር ተራራ Echo Tourism መስህብ የመረጃና አቅጣጫ መጠቆሚያ ዴስክን ለማስገንባት በዚህ ሙያ ልምድ

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅ/ጽ/ቤት በሸገር ከተማ የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ የየረር ተራራ Echo Tourism መስህብ የመረጃና አቅጣጫ መጠቆሚያ ዴስክን ለማስገንባት በዚህ ሙያ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ የስራ ተቋራጭ ድርጅቶች እና አማካሪ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LSCDCWO/005/18 በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞን የዶዮገና ወረዳ ለ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም ከጤና ጽህፈት ቤት የተለያዩ ግንባታ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በGC/WC/BC ደረጀ 6 በላይ በዘርፉ የተሠማሩትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን በግዥ ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች አላቂ፣ ቋሚ እቃዎች እና የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመፈጸም ተፈልጓል

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ ጣቢያዎች የሚውል ዕቃዎች ግዥ እና አገልግሎት የሚሰጥ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 ዓ.ም የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው

The Brooke Hospital for Animals-Ethiopia Would Like to Appoint an Authorized and Certified Audit Firm to Undertake the Audit of its IPSAS Compliant Financial Statements Preferably for the Coming Three Consecutive Years Starting from for the Year Ended 31 March 2026

የሀዲያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሾኔ ምድብ ችሎት የዙሪያ አጥር ለማስገንባት የሥራ ተቋራጮችን ማህበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዲያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሾኔ ምድብ ችሎት የዙሪያ አጥር ለማስገንባት የሥራ ተቋራጮችን ማህበራትን

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት /ለማሰፋት/ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዲስትሪክት 002/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ እና የጽዳት እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) ሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት ለ2018

Sidama Construction Works Corporation Invites Qualified Suppliers and Manufacturers to Bid for the SOLAR PUMP SUPPLY INSTALL,TEST & COMISSION

Addis Zemen(Feb 17, 2026) INVITATION FOR BID BID TENDER No BID SCWC RE-NCB 03/2026 Notice To Bidders Sidama Construction works