Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
INVITATIONS TO BID (RE-BID) (National Competitive Bidding) ITB No. OT/03/2024-25 1. Gadaa Bank S. C. has allocated a budget towards the cost of procurement of goods and services, and it
Gadaa Bank Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of 10KVA/8KW Generator with Accessories
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለፀውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር (02/2017 የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 6 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የእርሻ ትራክተር እና ሞተር ሳይክል በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመኪና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና ምግብ ነክ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቡታጅራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራከሽን ድርጅት በቡታጅራ ከተማ የመንገድ ዳር የእግረኛ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ የሚውል 40CM*40CM*4.5mm የሆነ የእግረኛ መንገድ ንጣፍ ቴራዞ በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራከሽን ድርጅት በቡታጅራ ከተማ የመንገድ ዳር የእግረኛ መንገድ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ
የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል የእንስሳት ምጥን መኖ እና በማሽን የታሰረ ድርቆሽ ሣር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል የእንስሳት ምጥን መኖ እና በማሽን የታሰረ ድርቆሽ ሣር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ቤትልሔም ሽመልስ አስማረ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ንዋይ ተክለማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ ማዕከል በተፈቀደለት ሂሳብ አዋቂ የ2016 በጀት አመት ሂሳብ ማዘጋት ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ ማዕከል በተፈቀደለት ሂሳብ አዋቂ የ2016 በጀት አመት ሂሳብ ማዘጋት ስለፈለገ ብቁ ተወዳዳሪዎች ይህ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተጋገረ ዳቦ አቅርቦት፣ የጤፍ ማስፈጨት አገልግሎት፣ የእንጀራ መጋገር አገልግሎት (Out Source)፣ የመስተንግዶ አገልግሎት (Out Source)፣ የግቢ ፅዳት አገልግሎት (Out Source)፣ የጥበቃ አገልግሎት (Out Source)፣ የስኳርና የምግብ ዘይት አቅርቦት፣ የመኪና ሰርቪስ አቅርቦት አገልግሎት፣ የውሀ ቦቴ አቅርቦት አገልግሎት፣ እና የፍሳሽ ማስወገጃ ቦቴ መኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቅርቦቶች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና የትምህርት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ሥራ፣ የህክምና ዕቃዎችና መሳሪያዎች እና የተለያዩ ጥገናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ
የጄኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች የስልጠና ግብዓቶች አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጀዊ/066/2017 ዓ.ም የጄኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች የስልጠና ግብዓቶች አላቂ እና
Oromia Construction Corporation Would Like to Notify the Cancellation of Bid
CANCELLATION OF BID (NCB/OCC-076/2024) It is to be recalled that Oromia Construction Corporation announced tender No. NCB/OCC-076/2023 through The Ethiopian