Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡- EEP/GOP/NCB/09/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከአዲስ አበባ 450 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በደቡብ ክልል ለሚገኘው ግልገል ጊቤ 3ኛ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የአሳንሰር (ሊፍት) አቅርቦትና ገጠማ አገልግሎት ግዥ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከአዲስ አበባ 450 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በደቡብ ክልል ለሚገኘው ግልገል ጊቤ 3ኛ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የአሳንሰር (ሊፍት) አቅርቦትና ገጠማ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለሙበት ወ/ሮ ማርታ ጥላሁን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አስማማው አማረ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109269 በ23/9/2016 ዓ.ም እና መ/ቁ 112365 በ2/11/2016 ዓ.ም በዋለው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

NOTICE OF RE-INVITATION FOR BIDProcurement Reference Number: HTWSSSE PR/EL/07/2016 Procurement of Consultancy service Asset Valuation Sidama Regional State Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Invites Sealed Bids from

Sidama Regional State Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Invites Sealed Bids from All Registered Eligible Bidders of Category One Consultants for the Consultancy Service of Asset Valuation

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ( CROWN COHk)፤ ዝንጅብል፣ ነዳጅ እና ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders, by this National Competitive Bidding (NCB) for the Procurement of SF 6 GAS with Cylinder and Injection Pumps

INVITATION FOR BIDS Bid No. EEU/Dist./NCB-001/2017 Ethiopian Electric Utility (EEU) invites sealed bids from eligible bidders, by this National Competitive

በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ የወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት (Fortified Wheat Flour)፣ ሩዝ፣ ፓስታና ማካሮኒ፣ የፎም ፍራሽ ትራስ፣ የብርድ ልብስ፣ አንደኛ ደረጃ መደበኛ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ የግድግዳና ቆርቆሮ ሚስማር፣ የአርማታ ብረት፣ የግድግዳ ቀለም፣ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ ፈሳሽ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ የፕሪንተር ወረቀት፣ ተርማል ወረቀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አቢሲኒያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለት/ቤቱ መምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሕትመት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የስፖርት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 01 የአቡነ ባስሊዎስ የ2ተኛ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 01 የአቡነ ባስሊዎስ የ2ተኛ/ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች

በሮቤ ከተማ የዜይበላ ወለሼ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጃት አመት የሚያገለግሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች የመኪና ጎማዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የ G+1 ዋና መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ረቂቅ ምንውየለት እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዋለልኝ መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት

የቤት የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እቅፍወርቅ ስዩም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ቦጋለ ቶላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፈዴራል የመጀመሪያ

የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ያገለገሉ የተለያዩ ወንበሮች አሮጌ የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማዎች

በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁ.1 ቅ/ጽ/ቤት ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቢሾፍቱ ከተማ አካባቢ ካሉት ሪዞርቶች የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ማከናወን ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር MTO-1-NCB-YM-01/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁ. 1 ቅ/ጽ/ቤት ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ በቢሾፍቱ ከተማ አካባቢ ካሉት