Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ማረሚያ ማከሰኞ ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 16 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ስም በወጣው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚገዙትን ዕቃዎች ምድብ፣ የግብአቱ /ዕቃው አገልግሎት አይነት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሚገዙትን ዕቃዎች ምድብ፣ የግብአቱ /ዕቃው አገልግሎት አይነት እና የጨረታ ማስከበሪያውን መረጃ በሚያሳየው ሰንጠረዥ የመጨረሻው ኮለምን በስህተት ስለተዘለለ በእርምት ተስተካክሏል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተዘጋጀውን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ ብር

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የናፍጣ፣ ቅባትና ዘይት ግዥ ድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ቁጥር 05/2017 የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለዋና ቢሮ እና ለፕሮጀክቶች ማሽነሪ እና ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ባ/ዳር ዋና ቢሮ

የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለዋና ቢሮ እና ለፕሮጀክቶች ማሽነሪ እና ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ባ/ዳር ዋና ቢሮ ዲፖ ላይ የሚገለበጥ ናፍጣ፣ ዘይትና ቅባት ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ፈቃድ ካላቸው የነዳጅ አቅራቢዎች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– ብግዜ 07/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ፣ ለጤናና ህክምና ካምፓስና ለቡሬ ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ፣ ለጤናና ህክምና ካምፓስና ለቡሬ ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት 01 ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የቢሮ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህትመት አገልግሎት፣ ማሽነሪ፣ ቋሚ ዕቃ፣ መስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ፣ የጉልበት አገልግሎት፣ የቢሮ ቁሳቁስ ጥገና፣ የኮምፒዩተር ጥገና፣ የዲኮር አገልግሎት፣ የቢሮ ቁሳቁስ ቋሚ ዕቃ፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጦች፣ የአትክልት ዘር ከላይ በዝርዝር የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት የትራንስፖርት አገልግሎት  ግዥ ይፈልጋል

የትራንስፖርት አገልግሎት  ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 07/16 ድርጅታችን ከጎልድን አፍሪካ የገዛውን ፓልም የምግብ ዘይት በቀጥታ ከጅቡቲ ጎልደን አፍሪካ መጋዘን

Development Expertise Center Production of 7 Animation Videos on Reproductive Health for Young People

Development Expertise Center Bid Announcement Production of 7 Animation Videos on Reproductive Health for Young People Introduction The RHRN2 program

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ የተለየዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን ሕጋዊ ከሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01 እና 02/24/25 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ  የተለየዩ የተሽከርካሪ

Bunna Bank S.C (BB) Invites All Interested and Eligible Bidders for the Supply of the Media Production Service, Hyper-Converged, Infrastructure (HCI) Servers License Support Service Renewal & Computer Maintenance Service

National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Audit Firms to Conduct Financial Statement Audit

INVITATION FOR OPEN BID 1. The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible audit firms to conduct financial statement

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት

Save the Children International (SCI, Ethiopia) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Motorbikes

RE-INVITATION TO TENDER FOR THE MOTORBIKES PURCHASE Tender Reference # – SCI-ET-2024-017 SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) the world’s

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ