Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ህዳሴ ቴሌኮም አማ ደቡብ ምስራቅ ዲስትሪክት እና በፍርድ ባለመ እዳ ወ/ሮ አይናለም አየለ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ የፍርድ ባለ እዳ
የአክሲዮን ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የዓለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የዓለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ጨረታ የተለያዩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዴኦ ዞን የቡሌ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አንድ ጋር በመሆን በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም የገንዘብ ድጋፍ የቡ/ወ/ት/ጽ/ቤት ቁጥር 1/2157/157/35ለ በቀን 5/3/2017 ዓ.ም
በደቡብ ኢት/ክ/መ/በጌዴኦ የቡሌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሼድ ግንባታ በተቀመጠው በዋን ዋሽ ስታንዳርድ፣ ዲዛይን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት/ ለማስገባት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አቶ ኪያር ባርሰንጋ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አብደላ አህመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 136786 በ10/03/2016 በ19/04/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/139662
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2016 የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚከተሉት እቃዎችና አገልግሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወ7 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶቸን ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወ7 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ሎት
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ እና የስፖርት አልባሳት፣ አላቂ የቢሮና የጽሕፈት ዕቃዎች የተለያዩ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ አላቂ የህክምና መርጃ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ ፕሪንተር ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና ተገጣጣሚ ዕቃዎች በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ ቁጥር 001/2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ ቁጥር 001/2017 በጀት ዓመት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት
Ambo Farmers’ Cooperative Union Now Invites Wax-sealed Bids for Eligible Bidders Who Are Interested and Capable of Allocating Their Sufficient Resources for the Ambo Farmers’ Cooperative Union Office, Ambo Town, at its Building 3rd Floor Which Can Be Completed Within the Maximum of 150 Calendar Days
INVITATION TO BID To all contractors of category BC-5/GC-6 and above 1. Ambo Farmers’ Cooperative Union has secured a budget
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው አስተዳደር ስር ለሚገኙ መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያ፣ የቢሮ አላቂ ዕቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ወይም ኮምፒዩተር እና ፕሪንተር ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው አስተዳደር ስር ለሚገኙ መ/ቤቶች
ሰሜን ምስራቅ ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰቆጣ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ከመንግስት ተቋማት፣ ከግል ድርጅቶች እና ከግለሰቦች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የቤት ኪራይ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሰሜን ምስራቅ ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰቆጣ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ከመንግስት
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልጉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ሎት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የእርሻ ትራክተር እና ዘር መዝሪያ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር በውላቸው መሰረት መክፈል ባለመቻላቸው