Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የመጋዘን እና የቢሮ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አምቦ ማዕድን ውሃ አክሲዮን ማኅበር በሻሸመኔ ከተማ ቡልቻና ቀበሌ ለቢሮ እና ለመጋዘን አገልግሎት ሲገለገልበት የነበረውን 2040 ካሬ ሜትር ቅጥር ግቢ ውስጥ
አምቦ ማዕድን ውሃ አክሲዮን ማኅበር በሻሸመኔ ከተማ ቡልቻና ቀበሌ ለቢሮ እና ለመጋዘን አገልግሎት ሲገለገልበት የነበረውን 2040 ካሬ ሜትር ቅጥር ግቢ ውስጥ ያረፈ ቢሮ እና መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO RE-BID Ref No: ERCS/WK/040/24 The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter office invites eligible and qualified contractors and for the Installation of Heavy Duty Racking work at the
The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Office Invites Eligible and Qualified Contractors for the Installation of Heavy Duty Racking Work at the ERCS Main Warehouse in Addis Ababa, Strategic Warehouses at Bahir Dar and Hawassa
ቪዥን አልሙኒየም ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የማሽን ጥገና ስራዎች ጨረታ ጨረታ ቁጥር 0005/2017 የጨረታው ዓይነት፡- በድጋሚ የወጣ የተስያዩ ማሽኖች ጥገና ስራ ጨረታ ድርጅታችን ቪዥን አልሙኒየም ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዎርክ ሾፑ ውስጥ የሚገኙትን፡- የአልሙኒየም
ቪዥን አልሙኒየም ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዎርክ ሾፑ ውስጥ የሚገኙትን የአልሙኒየም ማሽን፣ የብረት ሺሪንግ ማሽን፣ የኮምፕረሰር ማሽን እና ጀነሬተር አጠቃላይ የጥገናና የሰርቪስ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከታች በዝርዝር የቀረቡትን አልባሳት በመስኩ ከተሰማሩና ፍላጎት ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ ሰነድ ቁጥር ንብ/34/2016 (በድጋሜ የወጣ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ተ.ቁ መግለጫ መለኪያ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የወንድ ጫማ፣ የሴት ጫማ፣ ካልሲ እና ኮፍያ በመስኩ ከተሰማሩና ፍላጎት ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
National Intelligence and Security Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medicine and Medical Equipment
Invitation to Bid Medicine and Medical Equipment (መድሃኒትና የመድሃኒት ዕቃዎች) Procurement Reference No: NISS-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
አዋሽ ባንክ አ.ማ መኖርያ ቤት፣ ንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ተጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 አንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና
የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ ንጋቱ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዘርዑ አብርሀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
ደቡብ ምዕራብ ገላን ክፍለ ከተማ የአንዶዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚወሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችና የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ደቡብ ምዕራብ ገላን ክፍለ ከተማ የአንዶዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች
የመሠረተ ዕድገት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የገዥው መለያ ቁጥር NCB/001ሀ/2017/2024 በኮ/ቀ/ክ/ከተማ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የመሠረተ ዕድገት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍትሐብሔር ዳ/አገ/አስ/ቡድን ቤት መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ…..ስማቸው አስፋው እና በአፈ/ተከሳሽ፡– አቶ ፍታለዉ አንዷለም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነው በምስራቅ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አበበ ወርቁ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ብርቱካን ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያESL/DDB/01/NCB/2017 የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የሚሆኑ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያብሔራዊ ግልፅ ጨረታ እ/አ/ስ/ስ/አ/ኮ/ቁ.001/2017 የግልፅ ጨረታ ግዢ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2017