Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር 02/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤  ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ፣ ሞተር ሳይክሎች እና መኪኖች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DIS 1/2017 የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በሎት 1(A1- A5)

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

REQUEST FOR BIDS SMALL WORKS Sidama National Regional State -Water, Mines, and Energy Bureau Hawassa, Ethiopia Water Supply and Sanitation project Contract Title:- Construction of Small works, Supply and Installation

The Sidama National Regional State Water, Mines, and Energy Bureau Intends to Apply Part of the Funds to Cover Eligible Payments Under the Contract for Civil Works, Supply & Installation of Pipes, and Fittings for Small Town Water Supply, and Sanitation Project

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- SSNT-T486 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአሶሳ ኤርፖርት ለሚሰራው የተርሚናል እድሳት፣ የአውሮፕላን መንደርደሪያ የደሕንነት ቦታ (Runway Strip) እና ተጓዳኝ ስራዎች ብቁ የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአሶሳ ኤርፖርት ለሚሰራው የተርሚናል እድሳት፣ የአውሮፕላን መንደርደሪያ የደሕንነት ቦታ (Runway Strip) እና ተጓዳኝ ስራዎች ብቁ የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oro-Construction Group (OCG) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of 4WD Pick-Up Double Cabin Vehicles (9 Units)

TENDER NOTICETENDER Ref. No. NCB-OCG-01/2017/24 Oro-Construction Group (OCG) has intended to invite eligible bidders for the procurement of 4WD Pick-Up

Ethiopian Institute of Agricultural Research (EIAR) Melkassa Agricultural Research Center (MARC) Wants Procurement of Laptop Computer

Tender Notice(Second Round)Bid Announcement No. 1 Melkassa Agricultural Research Center (MARC) of Agricultural Engineering Research is conducting a “Baseline Survey

Tigray Water and Energy Bureau is Looking for the Procurement of Civil Works Construction, Supply and Installation of Pipes & Fittings and Electro-Mechanical Works for the Mymuk River Pump Irrigation Project

Invitation for Bids (IFB)Small Works(One-Envelope Bidding Process) IFB Number: ET-Tigray-BoW&E/NCB/TIG/AFDB/W-3/2023 Employer: Tigray Water and Energy Bureau Project: Multi-Sectorial Approach for Stunting

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ናፍቆት ብርሀኑ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዮናታን መንከር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

ዳሸን ባንክ የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ፋብሪካ እና ተሸከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

 የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/011/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዝናሽ ገዛኽኝ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኢሳያስ ገዛኽኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት በግልጽ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

The Horn Economic and Social Policy Institute (HESPI) Would Like to Engage a Qualified and Experienced Firm Registered in Ethiopia to Provide a Consultancy Service to Deploy the QuickBooks Accounting Software for the Accounts of the Institute

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for The Bucket, Plastic, w Lid, Blue, Green, and Red, 15L

INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation