Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለመማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ 150 ARM CHAIR ወንበሮችን እና የዉሃ ፓምፕ ሞተር (Water Pressure Pump) ብዛት አንድ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን እና ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። አበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ የሆነ G+3 ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ፅታዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 17/2017፣18/2017 19/2017-20/2017፣21/2017፣22/2017 ቁጥር 23/2017 እና 24/2017 በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፤ ጫማ፣የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply and Installation of Electrical & Data Cable
Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Bid Ref No.: ZB/21/24 Zemen Bank S.C. invites interested and eligible bidders for
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/013/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት
Oromia Bank Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Fortra Vulnerability Scanning and Penetration Testing Solution Implementation
Invitations to Bid (Re-advertised) For the Procurement of Fortra Vulnerability Scanning and Penetration Testing Solution Implementation (National Competitive Bidding) Ref.
ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሬስት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት በመላው ሃገሩቱ እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን ለ2017 በጀት ዓመት ለደንበኞቹ ለሚሰጠው የፅዳት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአምራች ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል
ሬስት ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ የፅዳት ዕቃ ግዢን ይመለከታል:- ድርጅታችን ሬስት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት በመላው ሃገሩቱ እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን ለ2017
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር በአዳማ ከተማ ያለው ህንፃ የሚሰጠው የተሟላ የመኝታ ክፍል አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማጨረታ ቁጥር RE-LT/HT/HO/04/2024 ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር በአዳማ ከተማ ያለው ህንፃ የሚሰጠው የተሟላ የመኝታ ክፍል አገልግሎት በግልጽ
Action for Development (AFD) Invites Interested Bidders to Supply Laptops Desktop Computers and Printers
Invitation for Bid Bid Reference No: AFDA-14/2024 1. Action for Development (AFD), a local organization, invites interested bidders to Supply
የሎኒ በጐ አድራጐት ድርጅት የኦዲተር ጨረታ ላይ ስልክ ቁጥር እርማት
እርማት ባለፈው ረቡዕ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በቁጥር 25 37፣ በገፅ 20 ላይ ታትሞ በወጣው የሎኒ በጐ አድራጐት ድርጅት
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ጥሮ አበልት ዲስትሪክት፤ ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት መጋዳ ዲስትሪክት እና ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ምዕራብ ወለጋ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመርያ ጊዜ የወጣየቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥርOFWEGU-01/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ጥሮ