Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር EEP/GOP/NCB/13/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግሉ የኬሚካል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግሉ የኬሚካል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ተ.ቁ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሚወጣ የእቃው ዓይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ 1 2 የስቴሽነሪ ዕቃዎች 2 3 የፅዳት ዕቃዎች 3 4 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 4

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎በድጋሚ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ሰፖርት ፕሮጀክት “Koka Ejersa Flower Farms Community Support Project” (KEFF-CoSP) በፌዴራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየሰራ

ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ሰፖርት ፕሮጀክት ከጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 በአጠቃላይ ሰነድ ስድስት(6) ቦክስ ፋይል ያለው ሲሆን አመታዊ ገቢና ወጪ 10.4 ሚሊዮን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ መስፈርቶቹን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዥመለያቁጥር 0018/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በቴክኒክና በፋይናንስ ብቃት ያላችውን ህጋዊ ተጫራቾች በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙትን ተሸከርካሪዎችን ለማስጠገን እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ

የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በቴክኒክና በፋይናንስ ብቃት ያላችውን  ህጋዊ ተጫራቾች በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙትን ተሸከርካሪዎችን ለማስጠገን እና የመኪና ጎማ  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Cordaid Ethiopia Would Like to Invite Eligible Bidders for the Mid-term Evaluation of the Human Capital Project, Shabe Sombo Woreda, Jimma Zone, Ethiopia

TERMS OF REFERENCE (TOR) Mid-term Evaluation of the Human Capital project, Shabe Sombo woreda, Jimma zone, Ethiopia Tender No #

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር ንብ/30/2017 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አና

ዓባይ ባንክ አ.ማ በጎንደር ከተማ የባንኩ ንብረት በሆነው ቋራ ሆቴል ውስጥ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ዓይነት የሆቴል መገልገያ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ የተለያዩ የሆቴል እቃዎች ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር፡ ዓባይ 02/2017 ዓባይ ባንክ አ.ማ በጎንደር ከተማ የባንኩ ንብረት በሆነው

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ ለባለ 10 ፎቅ አፓርታማ ህንፃዎች በቁጥር 470 የዉስጥ እና የዉጭ የእንጨት በሮች አቅርቦት እና የገጠማ አገልግሎት በግለፅ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማኅበርድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ት/ት/ግዥ 035/2017 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ ለባለ 10

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ያበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ በዋስትና/መያዣ/ እንዲሆን የተመዘገበውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጠ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጸው ተበዳሪ ያበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ

ሕብረት ባንክ አ.ማ ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች የካዝና፣ ጀኔረተር እና ኤቲኤም ማሽኖችን ለማጓጓዝ፤ ለመጫንና ለማውረድ የፎርክሊፍት እና የክሬን አገልግሎት ግዥ በዓመታዊ ውል በመግባት በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሕባ/ግዋ/019/2017 ሕብረት ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ እና አካባቢው እንዲሁም ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች የካዝና፣ ጀኔረተር

ታፍ ኢነርጂስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመጠኑ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ታፍ ኢነርጂስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመጠኑ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከታች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የቀረቡትን  ዝርዝር ንብረቶች አቃቂ

ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አውቶሞቢል (ዞታይ መኪና) በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ኢማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ

Office of the Federal Auditor General (OFAG), Ethiopia with the Support of the European Union (EU) Invites All Interested and Prospective Bidders for the Procurement of UPGRADING AUDIT RECOMMENDATION TRACKING SYSTEM (ARTS)