Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP/GOP/NCB/13/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግሉ የኬሚካል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግሉ የኬሚካል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ተ.ቁ ጨረታ የሚወጣ የእቃው ዓይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ 1 2 የስቴሽነሪ ዕቃዎች 2 3 የፅዳት ዕቃዎች 3 4 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 4
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ሰፖርት ፕሮጀክት “Koka Ejersa Flower Farms Community Support Project” (KEFF-CoSP) በፌዴራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየሰራ
ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ሰፖርት ፕሮጀክት ከጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 በአጠቃላይ ሰነድ ስድስት(6) ቦክስ ፋይል ያለው ሲሆን አመታዊ ገቢና ወጪ 10.4 ሚሊዮን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ መስፈርቶቹን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥመለያቁጥር 0018/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በቴክኒክና በፋይናንስ ብቃት ያላችውን ህጋዊ ተጫራቾች በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙትን ተሸከርካሪዎችን ለማስጠገን እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ
የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በቴክኒክና በፋይናንስ ብቃት ያላችውን ህጋዊ ተጫራቾች በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙትን ተሸከርካሪዎችን ለማስጠገን እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Product
Government (Feb 12, 2025) Invitation for Bid Procurement of Printing Product 12 Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-G-0225-2017-PUR Object of
Institute for Sustainable Development (ISD) Invites All Interested Financial Consulting Firms for Consultancy Service in the Implementation of International Public Sector Accounting Standards (IPSAS) in the Institute
Reporter (Feb 12, 2025) INVITATION FOR BID Bid Title: Provision of Financial Consultancy Service for Full International Public Sector Accounting
UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to Invite You to Submit a Proposal for a Scoping Study of Repayable and Private WASH Financing and Rolling Out of Microfinancing for Rural Sanitation and Hygiene in Ethiopia
2merkato.com (Feb 12, 2025) REQUEST FOR PROPOSALS FOR The Provision of Scoping Study of Repayable and Private WASH Financing and Rolling
በደቡብ ኢትዮጵያ ህ/ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአበላ አባያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት በሴፍትነት ፕሮግራም -5 ካፒታል በጀት የተለያዩ የእርሻ ግብዓቶችና ዕቃዎች የኩሬ ቁፋሮ፣ የማዕድን ውጠቶች፣ የችግኝ ዘር በየአይነት፣ ቦበንሶ የ45 ቀን ዶሮ ጫጩት፣ የንብ ማነብያ ዘመናዊ የንብ ቀፎ፣ ሲሚንቶ፤ ፖት ጥቁር ባለ 16 ፖት ነጭ፣ ባለ 12 ፖት ነጭ ባለ የውሃ ማጠጫ ባልዲ፣ አካፋ፣ ዛብያ፣ ሬክ፣ ባለሶስት ጣት መቆፈሪያ፣ ወንፊት እሾዋማ የአጥር ሽቦ፣ ቨድኔት፣ የማዕድን ውጤቶች፣ አሸዋ፣ የጫካ አፈር፣ ኮምፖስት፣ ድንጋይ አሸዋ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ህ/ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአበላ አባያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት
የሆሣዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች እና የፋርማሲና ኬሚካል ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክና የጥገና ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ፍራሽና የፍራሽ ጨርቅ፣ የተማሪዎች ጋዎን እና የመመረቂያ ጋዎን፣ ሪቫን እና ቆብ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ፈርኒቸር ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የሆሣዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውል ሎት
ወሎ ዩኒቨርስቲ ለኮ/ቻ ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ ማብሰያ ማገዶ አገልግሎት የሚውል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 12, 2025) Invitation to Bid የማገዶ እንጨት ኮ/ቻ Procurement Reference No: WU-NCB-G-0062-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) Invite Interested Bidders to Participate in the Tender for the Supply of Jet Master Hose
Addis Zemen (Feb 12, 2025) INVITATION TO BID FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Bid No. REBD/NCB/GOV/AAWSA/G005/2025 Addis Ababa Water and
World Vision Ethiopia Currently Wants to Invite Eligible Bidders to Participate in the Bid Floated for SQFlex Pumps & Related Accessories
Reporter (Feb 12, 2025) INVITATION TO BID ON SQFLEX PUMPS & RELATED ACCESSORIES PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: WVE/SCM/00094/25 World Vision Ethiopia
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በመጠቀም ከቅድመ አንደኛ እስከ ሶስተኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ማስተማሪያ መጻህፍት ማለትም የተማሪና የመምህር መጽሐፍት እና የተማሪና የመምህር መጽሐፍት ህትመት ግዥ ለመፈጸም በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05 ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትም/ቢሮ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017