Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

  ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲኮች እና ማሽነሪዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 001/2017 የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አቃቂ በሚገኘው መጋዘን ውስጥ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲኮች እና ማሽነሪዎች ባሉበት

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አቃቂ በሚገኘው መጋዘን ውስጥ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲኮች እና ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር EEP/GOP/NCB/13/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግሉ የኬሚካል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግሉ የኬሚካል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ተ.ቁ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሚወጣ የእቃው ዓይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ 1 2 የስቴሽነሪ ዕቃዎች 2 3 የፅዳት ዕቃዎች 3 4 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 4

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎በድጋሚ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ሰፖርት ፕሮጀክት “Koka Ejersa Flower Farms Community Support Project” (KEFF-CoSP) በፌዴራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየሰራ

ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ሰፖርት ፕሮጀክት ከጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 በአጠቃላይ ሰነድ ስድስት(6) ቦክስ ፋይል ያለው ሲሆን አመታዊ ገቢና ወጪ 10.4 ሚሊዮን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ መስፈርቶቹን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሣ ግብርና ምርምር ማዕከል የቢሮና ላብራቶሪ የግንባታ ሥራ ለማከናወን ማዕከሉ የሚያስፈልጉት ግባዓቶችን በማቅረብ የባለሙያ የእጅ ዋጋ (labor Cost) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Feb 16, 2025) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሐራጅ ማስታወቂያ በከሳሽ ዐ/ሕግ እና በተከሳሾች በአነ አቶ ረሚላ ለወይ  መካከል የነበረውን የወንጀል

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 16, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 11/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ

ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Feb 16, 2025) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

የፌዴራል ፍትህ እና የህግ ተቋም ጥራቱን የጠበቀ ጥለቱ ማረኪ ጋቢ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Feb 17, 2025) Invitation for Bid LOT 53 Purchase of ጥራቱን የጠበቀ ጥለቱ ማረኪ ጋቢ Lot Information Procurement Reference

በአብክመ ሰ/ሸ/ዞን በመ/ማ/ም/ወ/የሞላሌ ቴ/ሙ/ኮሌጅ የማሰልጠኛና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን ማለትም የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ ጨርቃ ጨርቅና የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 16, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ሰ/ሸ/ዞን በመ/ማ/ም/ወ/የሞላሌ ቴ/ሙ/ኮሌጅ የማሰልጠኛና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን ማለትም የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኮምፒውተርና

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸዉን ተሽክርካሪዎችና የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Feb 16, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር (002/2017) ኩባንያዉ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸዉን ተሽክርካሪዎችና የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሪቶች ባሉበት

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Feb 16, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ

Voluntary Service Overseas (VSO) Invites Interested Individuals and Organizations to Participate in this Tender for the Purchase of USED VEHICLES

Reporter (Feb 16, 2025) INVITATION TO TENDER TENDER FOR THE SALE OF USED VEHICLES VSO-ETHIOPIA: VSO/01/16/02/25 VSO is an international