Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አዲል አብዶ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ቤተልሔም በዕውቀቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/209499 በ13/6/2015 ዓ.ም ስእና በኮ/መ/ቁ/238099 በ21/9/2015 ዓ/ም በ30/05/2016
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: SSNT-T510 ኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ-1 ጠቅላላ የውሃ ሥራዎች ተቋራጭ ወይም ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GWWC-1/GC1) የሆኑ የአገር ውስጥ እና የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ
ኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ-1 ጠቅላላ የውሃ ሥራዎች ተቋራጭ ወይም ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GWWC-1/GC1) የሆኑ የአገር ውስጥ እና የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ውስጥ/Airsde/ የውሃ መገኛ ልማት እና የላንድ ስኬፒንግ ፕሮጀክት ስራን በዲዛይን እና ግንባታ የውል ዓይነት (Design & Construction Turn-Key Bases) ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 04/2017 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ 2017 በጀት ዓመት ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተከፋፈሉ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. ሎት
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ 2017 በጀት ዓመት ቋሚና አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ እና የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር፡-RE-LP/OT/18/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የሥራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የሥራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት Pre-engineered Steel Building, Printed and Laminated Roll, Solar Inverter, የህክምና እቃዎች፤ Fire Rated and Soundproof Wall Cladding Sheet, የእጅ ባትሪ፤ T-shirt, Printed Cap, Metal Shelf, Fast Gear, Handbag እና Soccer Table እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር 7-11/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electrical Autoclave Heater
Invitation for Bid Procurement of Electrical Autoclave Heater (ለተማሪዎች አገልግሎት) Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0004-2017-PUR Object of Procurement: Procurement
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የስልጠና (IFRS) አገልግሎት ግዥ እና መረጃ ቴክኖሎጂ ስልጠና (SQL Development and Administration, Azure Cloud, the Open Group Architecture Framework and Project Management በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፡ 002/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት አንድ
የገቢዎች ሚኒስቴር የባህላዊ የሴት ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የባህላዊ የሴት ልብስ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0007-2017-PUR Object of Procurement: የባህላዊ የሴት ልብስ ግዥ
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electrical Stabilizer 2 ITM Project
Invitation for Bid Electrical Stabilizer 2 ITM Project Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0001-2017-PUR Object of Procurement: Electrical Stabilizer 2
The ISLAMIC RELIEF (IR) Now Invites All Eligible Suppliers Registered and Licensed Under Relevant Government Authorities for 2016 E.C to Supply Lifesaving Water Tracking for 4 Kebeles of Goro Bakasa of Liban Zone, Somali Region
ISLAMIC Invitation to Bid for Lifesaving Drinking Water distribution for 4 Kebeles of Goro Bakasa Woreda of Liban Zone, Somali
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የምግብ ነክ እቃዎችን እንዲሁም አካባቢ እና ለጠቅላላ ጽዳት የሚሆኑ ኬሚካሎችን በቋሚነት ሊያቀርቡ የሚችሉ አምራች ድርጅቶችን ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ -SSNT-T485 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የምግብ ነክ እቃዎችን እንዲሁም አካባቢ እና ለጠቅላላ ጽዳት የሚሆኑ ኬሚካሎችን በቋሚነት
በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የመዋቢያና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች ፣ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በወዳጅነት ፓርክ ለመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ፕሮግራም ዝግጅት የሚሆን የዕቃ ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid በወዳጅነት ፓርክ ለመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ፕሮግራም ዝግጅት የሚሆን የዕቃ ኪራይ ግዥ Lot Information Procurement Reference