Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩንየን TOYOTA RUSH MODEL 2022 Engine type 1.5 L 4-Cylinder gasoline 16-Valve DOCH, Dual, WT-1 transmission type Electronically controlled 4-speed Automatic 4WD Pickup Double

ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩንየን መኪናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ግልፅ ቁጥር 22/2017 እና ሃራጅ ቁጥር 10/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና 47 ያገለገሉ ሞተር  ሳይክሎችን በግልፅ

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና 47 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ተሽከርካሪ መለዋወጫ (hornreverse)፤  ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፤ Tyre Flaps & Tyre Tube፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ ምግብ ነክ ሸቀጣሸቀጥ እና 29 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎በድጋሚ ፌቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕግ/30/04/2017 የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መካከለኛ ክሊኒክ አገልግሎት የሚውል የመድሀኒትና የህክምና መገልገያ ግብዓቶች ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ..ብ.ግ.ጨ/ዕግ/30/04/2017 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚያገለግል መካከለኛ ክሊኒክ አገልግሎት

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መካከለኛ ክሊኒክ አገልግሎት የሚውል የመድሀኒትና የህክምና መገልገያ ግብዓቶች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲትአገልግሎት ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኢንተርፕራይዛችን የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈለግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡ 

የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!

2merkato.com (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ

የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሊያሠራው ለፈለገው ሥራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሠሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሥራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሠራው ለፈለገው

በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሰ ብሩ ቁጥር 1 የመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥገናዎች፣ የቅድመ አንደኛ ደረጀ ምድረ ጊቢ ተራዞ፣ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ጊቢ አጥር በብረት፣ የተማሪዎች ሽንት ቤት፣ የመምህራን ሽንት ቤት፣ የተማሪዎች የእጅ መታጠቢያ ቦኖ፣ የውሃ መስመሮች ዝርጋታ፣ የሮቶ ጥገና እና እጥበት፣ የተማሪዎች መማሪያ ክፍል በርና መስኮት ጥገና፣ የኮምውተር፣ ፕርንተርና ፎቶ ኮፒ እና የጀነሬተር ሰርቪስ ለመስራት ይፈልጋል

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0144/26 1. ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26 ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ጊቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 122 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ጊቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን

Ethiopian Electric Utility Invites Sealed Bids for the Renovation of Dessie Customer Service Centers No1, No2, and No3.

Addis Zemen (Apr 04, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Renovation Works of Dessie CSC No1, Dessie CSC No2 & Dessie

በኣሪ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ በቾልታ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለመኖርያ አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 18 ቦታዎችንና ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 26 በድምሩ 44 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

The National Bank of Ethiopia (NBE) Invites Bids for the Supply of Microsoft Office 365 E3 Licenses (100 Qty) and MATLAB Software Licenses.

The Reporter (Apr 04, 2026) INVITATION FOR BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the