Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች፣ ትራክተሮች እና ሞተር ሳይክሎች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳትፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው
የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች፣ ትራክተሮች እና ሞተር ሳይክሎች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid በድጋሚ ለ5ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-NC-0024-2017-PUR Object of Procurement: በድጋሚ ለ5ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ጆይ የቆዳ ልብስ አምራቾች ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ሳስ ኢትዮ አስመጭና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ ቁጥር/151854 በ30/04/2016 ዓ/ም
ድጋሚ የወጣ የተለያዩ አይነት ያላቸው መድሐኒቶች፣ የህፃናት የታሸጉ ምግቦች፣ የውበት የንጽህናና መፀዳጃ ቁሳቁሶች፣ የሱፐርማርኬት እቃ መደርደሪያ እና የቢሮ እቃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ የቅድመ አንደኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ/ም በመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 002/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ የቅድመ አንደኛ
St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Raw Material
Invitation to Bid St Peter Hospital 2017 Procurement of Food Raw Material Input Procurement Reference No: SPSH-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የጨረታ ማስተካከያ
የጨረታ ማስተካከያ የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፤ አዳዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ ዕቃዎች፤ አዳዲስና ያገለገሉ
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና መኪና መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋስ ስም ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ የሚሸጠው ንብረት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ አይነት
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው የሚገነቡ ግንባታዎችን በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮች ማህበራት እና አማካሪ ማህበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በከፍለ ከተማው የሚገነቡ ግንባታዎችን በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮች ማህበራት እና አማካሪ ማህበራትን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ጽጌረዳ አምበሉ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰለማዊት ገ/ፃዲቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አሸናፊ አበጀ ወሌ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማህሌት ገብረመድህን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ብግጨ/04/17 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በምዕራብ ወለጋ ዞን የቡቤ ሆስፒታል ጽ/ቤት ለ 2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ የሰው መድሐኒቶች፣ የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ለህመምተኞች የምግብ አቅርቦት፣ የጽዳት መሣሪያዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ፍራሾች፤ ብርድ ልብስ፤ አንሶላ እና ትራስ፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የቡቤ ሆስፒታል ጽ/ቤት ለ 2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ የሰው መድሐኒቶች የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎች የተለያዩ