Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር 02/2017 በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማዋ ዉስጥ በተለያዩ ቦታዎች የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ለሚያሟሉ በግልጽ

በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ

የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ_2/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41

የገቢዎች ሚኒስቴር የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት የፎኔክስ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተያዙ የተለያዩ መጠን ያላቸውን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (ማማ) ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎች ማለትም ብረታ ብረት፣ የብረት በርሜሎች፣ ጀሪካኖች፣ የወተት ማሸጊያ ላስቲኮች፣ የአሞኒያ ሲሊንደሮች፣ የውሃ ማጠራቀሚያዎች፣ የአይሱዙ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ጎማዎችና ቸርኬዎች፣ ባትሪዎች፣ የተቃጠለ ዘይትና ሌሎች የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ዕቃዎች የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/17 ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (ማማ) ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎች ማለትም ብረታ

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የህክምና እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የህክምና እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0034-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::  ስለሆነም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መካፈል የሚፈልግ እና

Goh Betoch Bank Now Invites Eligible Bidders for IT and Related Equipment, Implementation of VSAN Storage, and Vulnerability Management Solution

Invitation for National Competitive BidBid No. GBB/OB/001/2024/25 Goh Betoch Bank now invites eligible bidders for: Lot 1: – IT and

Development Bank of Ethiopia Invites Grade 3 and Above Consulting Architect Bidders for the Procurement of Consultancy Services for DBE’s Head Office Concrete Slab Leakage and Underground Concrete Water Reservoir Maintenance

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ተሽከርካሪዎት መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ተሽከርካሪዎት መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡– የ2016 በዘርፉ

Commercial Bank of Ethiopia Would Like to Invite Interested Bidders to Register Eligible Suppliers on the Bank’s Short List Suppliers for the Future Purchase of Giveaways, Vehicles Utility, Pharmaceuticals, Medical Equipment, Consultancy Services, Building Contractor, and Other Services

Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Patient Food Service Goba Referral Hospital

Invitation to Bid Patient Food Service Goba Referral Hospital (ለታካሚዎች የምግብ አገልግሎት ለጎባ ሪፈራል ሆስፒታል) Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0035-2017-BIDProcurement Category:

የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ የተለያዩ እቃዎች እና ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ላማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት የአንድኛ (1ኛ) ዘር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፡- በሎት 1 – አላቂ