Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያግልፅ ቁጥር 22/2017 እና ሃራጅ ቁጥር 10/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና 47 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና 47 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ተሽከርካሪ መለዋወጫ (hornreverse)፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፤ Tyre Flaps & Tyre Tube፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ ምግብ ነክ ሸቀጣሸቀጥ እና 29 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ ፌቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕግ/30/04/2017 የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መካከለኛ ክሊኒክ አገልግሎት የሚውል የመድሀኒትና የህክምና መገልገያ ግብዓቶች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ..ብ.ግ.ጨ/ዕግ/30/04/2017 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚያገለግል መካከለኛ ክሊኒክ አገልግሎት
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መካከለኛ ክሊኒክ አገልግሎት የሚውል የመድሀኒትና የህክምና መገልገያ ግብዓቶች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲትአገልግሎት ማስታወቂያ ኢንተርፕራይዛችን የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈለግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በ 17/4/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ
የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በ17/4/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Electric Power (EEP) Now Invites Eligible Consultants to Indicate Their Interest in Consultancy Services for Wind Measurement and Feasibility Studies
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST(CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) Consultancy Service for Wind Measurement and Feasibility
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ መኮንን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዶ/ር ተፈራ መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል የህንፃ እድሳትና ጥገና መሠረት ልማት፣ ዕድሣትና ጥገና የሣይት ልኬት፤ ዲዛይን ወዘተ የሰነድ ስራን ማዘጋጀት እና የማማከር ስራ እንዲሁም በጨረታው አሸናፊ ተቋራጭ ድርጅትን የመቆጣጠር እንዲሁም የክፍያ እና ሌሎች ሰነዶችን ተያያዥ ስራዎችን ማዘጋጀት እና ፈርሞ እንዲከፈል ማቅረብን ያካተተ የማማከር አገልግሎት የሚሰጥ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል የህንፃ እድሳትና ጥገና
በካፋ ዞን የጠሎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በመንግሥትና መንግሥታዊ ባልሆነ ድርጅት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ት/ቤቶችና ጤና ጥ/ጽ/ቤት የተለያዩ መፀዳጃ ቤትና የምንጭ ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰገንባት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2017 በካፋ ዞን የጠሎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በመንግሥትና መንግሥታዊ ባልሆነ ድርጅት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በተገኘ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እስራኤል ዳባ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ግርማ ዳባ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሳባ ከበደ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ሳምራዊት ወርቅነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ፍሬህይት አሰፋ እና የፍ ባለዕዳ አቶ ተሾመ ሰንበቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC), Delegated by Other Domestic Fertilizer Importers, Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of 611,158 METRIC TON Granular DAP (Di Ammonium Phosphate) Soil Fertilizer and 821,371 METRIC TON Granular Urea Soil Fertilizer
ADVERTISEMENT Tender Number: Granular DAP:- EABC/DAP/002/RM01/2025 Granular Urea:- EABC/U/002/RM01/2025 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated foreign