Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያግልፅ ቁጥር 22/2017 እና ሃራጅ ቁጥር 10/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና 47 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና 47 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ተሽከርካሪ መለዋወጫ (hornreverse)፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፤ Tyre Flaps & Tyre Tube፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ ምግብ ነክ ሸቀጣሸቀጥ እና 29 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ ፌቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕግ/30/04/2017 የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መካከለኛ ክሊኒክ አገልግሎት የሚውል የመድሀኒትና የህክምና መገልገያ ግብዓቶች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ..ብ.ግ.ጨ/ዕግ/30/04/2017 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚያገለግል መካከለኛ ክሊኒክ አገልግሎት
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መካከለኛ ክሊኒክ አገልግሎት የሚውል የመድሀኒትና የህክምና መገልገያ ግብዓቶች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲትአገልግሎት ማስታወቂያ ኢንተርፕራይዛችን የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈለግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በ 17/4/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ
የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በ17/4/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
PRE-MEETING FOR THE RECONSTRUCTION/REHABILITATION OF 13 JICA-FUNDED SCHOOLS IN AMHARA REGION
Pre-Bidding meeting Rebidding of Lots 1 and 8 of RECONSTRUCTION/REHABILITATION OF 13 JICA-FUNDED SCHOOLS IN AMHARA REGION @ 02:00 pm on
ዳሽን ባንክ ደረቅ የጭነት ገልባጭ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/028/24 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተስጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች
ዳሸን ባንክ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ መጋዘን
Nib International Bank Hereby Notifies You that an Extension to the Bid Submission and Opening Date
Extensions of Bid Closing & Opening Period for the procurement of Various Training Service Bid Ref. No. NIB/28/2024/25 It is
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ምዕመናን መታሰቢያ ድርጅት ለኢየሩሳሌም ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ድረስ ያለውን ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ምዕመናን መታሰቢያ ድርጅት ለኢየሩሳሌም ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ድረስ
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ፎተን ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር YCFCU/25114/17 የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ፎተን ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: 1. የታደሰ
German Agro Action (GAA) Would Like to Invite Potential and Licensed Suppliers for the Supply of Goat in Gabolatu Woreda of Siti Zone Somali Region, Ethiopia
Re-Invitation to Bid for the Supply of Goat Welthungerhilfe (WHH/German Agro Action (GAA) is one of the biggest private development
በላይአብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለመረጃ መዕከል (Data Center Infrastructure) የሚያገለግሉ HARDWARE እና SOFTWARE መገልገያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
HARDWARE እና SOFTWARE መገልገያዎችን ግዢ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በላይአብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለመረጃ መዕከል (Data Center infrastructure) የሚያገለግሉ HARDWARE እና SOFTWARE
Abt Request For Quotation (RFQ) Printing of ITNs Coupons/Voucher Cards
Request For Quotation (RFQ) Printing of ITN coupons/Voucher Cards RFQ No: RFQ 001/2025 Title: Printing of ITNs Coupon/Voucher Card &