Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 10/4/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መሣተፍ የምትፈልጉ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪከት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪዎች በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪከት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪዎች በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Wegagen Bank S.CINVITATION TO BID (Re-Bid)NATIONAL COMPETITIVE BIDDINGBID REFERENCE No. WB/SCM/176/24 Wegagen Bank S.C. invites Sealed Bids from Eligible bidders for the Procurement of SPARC Server, Disk shelf, Ports, and

Wegagen Bank S.C. Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of SPARC Server, Disk Shelf, Ports, and License for SAN Switch & Training

በድጋሚ የወጣ የኦዲት ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ኦፕቶሜትሪ ባለሙያዎች ማኅበር በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ 1113/2011 በኤጀንሲው ቁጥር 2913 የተመዘገበ የሙያ ማኅበር ሲሆን ከህዳር 01 ቀን 2016 እስከ ጥቅምት 30

የኢትዮጵያ ኦፕቶሜትሪ ባለሙያዎች ማኅበር በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ 1113/2011 በኤጀንሲው ቁጥር 2913 የተመዘገበ የሙያ ማኅበር ሲሆን ከህዳር 01 ቀን 2016 እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ያለውን የማኅበሩን የሂሳብ ሥራ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቤ/ጉ/ክ/መ/ የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የካማሺ ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የስድስት ወር (6) የምግብ ፍጆታ እና የወጥ ማጣፈጫዎች ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈረም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር – 001/2017 ዓ.ም በቤ/ጉ/ክ/መ/ የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የካማሺ ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ

የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ ሂደት የተለያዩ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 117/2017 የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የFire Pillar & Hose Box አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SM/83/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር በተያያዘ

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Sealed Bids from Interested Eligible & Qualified National Bidders for Machinery Rental Service

INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Re-Tender No. LP/OT/08/SIG/2016/17 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites sealed bids from interested

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 2 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙት የተለያዩ ጽ/ቤቶች መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 2 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ

Ethiopian Engineering Corporation Invites Eligible Bidders for Expression of Interest for Prequalification of Supplier, Manufacturer, or Rentals for Supply of Different Projects Direct Construction Material Inputs, Finishing Construction Material Input Supply & Supply of Vehicles, Construction Machinery, Plant and Equipment

የጁ ማርና የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማኅበር ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን አክሲዮን ለሚገዛ ማንኛውም ተጫራች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጁ ማርና የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማኅበር ባለአከሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን አክሲዮን በዚህ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልቶ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለቭኖቭል ጄኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የልብስ ስፌት ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ፣ ጨፌ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደ ተዘጋጀው መጋዘን ማሽኑን በመንቀል የሚያጓጉዝ ድርጅት አስፈልጓል

Financial Sector Deepening Ethiopia (FSDE) Invite Applications from Women Professionals in the Financial and Non-financial Sectors Who Aspire to Serve on Corporate Boards, Particularly Within Banks, Insurance Companies, Investment Firms, and Microfinance Institutions