Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት በፑል ለታቀፉ ሴ/ር መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ግዥ ለመፈፀም እንፈልጋለን፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሞተር ሳይክል በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት በፑል ለታቀፉ ሴ/ር መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 4 Procurement of የእህል አቅርቦት Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 104000000 Title: Food supplies Lot Information Object
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የእህል አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 3 Procurement of የቅመማ ቅመም አቅርቦት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 104000000 Title: Food supplies Lot
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቅመማ ቅመም አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የአፈር የኖራ ገዥ ገልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች
የቤትና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ዘውድነሽ ጎሳዬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች መንጂ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን
Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Customer Relationship Management System
INVITATION TO BID (REBID) INTERNATIONAL COMPETITIVE BID/ICB Bid Ref No.: RE-ZB/37/2023 Zemen Bank S.C. invites interested and eligible bidders for
አክሱም የኒቨርሲቲ የተለያዩ የዕቃ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AKU/PPAD/3937/02/2016 አክሱም የኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁትን የዕቃዎች አቅርቦት ግዥ:- የጨረታ ሰነድ ተ.ቁ የጨረታ ሰነድ ቁጥር /ሎት/ የጨረታ
Nib International Bank Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible and Experienced Bidders for the Procurement of Supply and Installation of Air Conditioner(AC) at the Quarter Building, Different Office Furniture, Different Tonners & Pass Book Ribbons
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PROCUREMENT OF THE UNDER LISTED ITEMS 1. Nib International Bank would like to
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት ፣ የቡና ማቀነባበሪያ ሳይት ፤ ጀነሬተር እና የውሃ ፓምፕን ጨምሮ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል ግንባታ ያረፈበት ይዞታ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ አዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 1147/11 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ
ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎች ግዢ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።