Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Bid በድጋሚ ለ4ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-NC-0020-2017-PUR Object of Procurement: በድጋሚ ለ4ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የመኪና ኪራይ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0031-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot Information  Object of Procurement: የመኪና ኪራይ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የመኪና ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር NCB/OEB/GOV/01/ 2017 የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ 13 የመምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለተማሪዎች ካፍቴሪያ የሚያገለግል የዳቦ መጋገሪያ ማሽን፣ የስጋ መፍጪያ፣

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ 13 የመምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለተማሪዎች ካፍቴሪያ የሚያገለግል የዳቦ መጋገሪያ ማሽን፣ የስጋ መፍጪያ፣ የሽንኩርት መፍጪያ ማሽን፤ ፍሪጅ እና ዲጂታል ሚዛን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ግልፅ ቁ.14 እና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ቁ.08/2017 የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ሀይድሮ ኮርፖሬሽን ሊሚትድ በቀረጥ ነፃ መብት ወደ ሀገር ውስጥ አስገብተው ከታለመለት አገልግሎት ውጪ ሲጠቀሙበት ተይዘው የተወረሱ 2 Sinio Dump Truck፣

የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት 2 Sinio Dump Truck፣ 1 Grader  እና 1 EXCAVATOR ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም 4 EXCAVATOR ማሽኖችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሀይሉ ሀ/መስቀል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሙሉነሽ መኩሪያ መካከል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በ2018 ዓ.ም የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ እና የተለያዩ ህትመት ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት እና የሚኒባስ ተሸከርካሪ ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- አአትማባ/ ብግጨ /ግዳ/ 12/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ፋይናንስና ግዥ መምሪያ ለኮይሻ 33 ኪቮ የመስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት የግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ተጓዳኝ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ አዲስ የቢሮ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የአዲስ የቢሮ ግንባታ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሆቡማማ/07/18 ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል

The Ethiopian Red Cross Society South Ethiopia Regional Branch Invites Bids for the Supply and Installation of Water Supply Expansion Works for Abala Abaya Community in Wolaita Zone.

Yedebub Nigat (Mar 07, 2026) ማስታወቂያ Section 1. INVITATION TO BID The Ethiopian Red Cross Society South Ethiopia regional Branch

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋናው መ/ቤት የኮርፖሬሽኑን ሥራ ለማፋጠን ሲስተም ልማትና ትግበራ የአገልግሎት ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋናው መ/ቤት የኮርፖሬሽኑን ሥራ ለማፋጠን ሲስተም ልማትና ትግበራ የአገልግሎት

የውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር በሚገኘው ቢሯችን እና ኮምኮልቻ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የሚገኙትን ያገለገለ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ግ/ጨ/ቁጥር 47/2018 የውሃ

በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 02/2018 በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ