Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመጀመሪያ ዙር የወጣ የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር (02/2017 የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 6 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የእርሻ ትራክተር እና ሞተር ሳይክል በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 24/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ   የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመኪና

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና ምግብ ነክ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአብክመ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1 የአፈረ ማዳበሪያ ማከማቻ መጋዝን ኪራይ /የአገልግሎት ግዥ፣ ሎት 2 በቆሎ

በአብክመ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. የአፈረ ማዳበሪያ ማከማቻ መጋዝን ኪራይ /የአገልግሎት ግዥ፣ በቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ያገለገሉ እቃዎች /ያገለገሉ ባዶ ጆንያ ሽያጭ እና የፎሚጌሽን ሽራ ግዥ በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ በአሽናፊው የምንከራየውን መከራየት የሚሸጡትን መሸጥ የሚገዛን መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid LOT.118 ፋሲሊቲ ስራ ክፍል የግቢ ውበት ፀረ ኬሚካል አገልግሎት የሚውል ግዥ 2ኛ ጊዜ Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0195-2017-PUR Object of Procurement: LOT.118 ፋሲሊቲ ስራ ክፍል የግቢ

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፋሲሊቲ ስራ ክፍል የግቢ ውበት ፀረ ኬሚካል አገልግሎት የሚውል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 01/2016 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሽሚን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ – EEP/TSO/CRT1/NCB/01/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሽሚን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ

መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ጽ/ቤት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤት መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን መኪኖች እና ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ጽ/ቤት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤት መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን መኪኖች እና

የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር አ/አ/ከ/ፍ/ቤት/01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

Ministry of Trade and Regional Integration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Conference Chair

Invitation for Bid Procurment of Conference Chair Lot Information Procurement Reference Number: MoTRI-NCB-G-0097-2016-PUR Object of Procurement: Procurment of Conference Chair

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ዮሀንስ አለሙ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ወርቁ ደሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ ለሻይ ቡና መሰተንግዶ ሚያገለግሉ (የሻይ ቅጠል፣ ቡና፣ ቆሎ፣ ስኳር እና የመሳሰሉት) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ለቢሮ ለሻይ ቡና መሰተንግዶ ሚያገለግሉ (የሻይ ቅጠል፣ቡና፣ቆሎ፣ ስኳር እና የመሳሰሉት) ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0751-2016-PUR

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የጀነሬተር መለዋወጫ እና ሰርቪስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የጀነሬተር መለዋወጫ እና ሰርቪስ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0788-2016-PUR Object of Procurement: የጀነሬተር መለዋወጫ