Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሀርድ ኮር፤ ቱሚስ (ኮሚቴ) 00 ጠጠር፤ ቀይ አሸዋ (Red Ash) እና የግንብ ድንጋይ ከነትራንስፖርቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከ6 ወር እስከ 1 ዓመት ውል ፈፀሞ የተጠቀሰውን የግንባታ ግብዓት ማቅረብ ከሚችሉ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 28, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/39/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሀርድ ኮር፤ ቱሚስ (ኮሚቴ) 00 ጠጠር፤ ቀይ

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 28, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል። ስለዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የገላ ሳሙና (ላይፍ ቦይ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jun 27, 2025) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/b01a4109-47c5-4d8f-b532-714aef063eda/open   Invitation for Bid ሎት 94- በድጋሚ የወጣ የገላ ሳሙና (ላይፍ

ጠቅላላ የይዞታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 407.36 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 27, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ተረፈ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ፀዳለ ተ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/199890 በ30/11/2016

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች