Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 52 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/raM/GJ/4/2018 እንዲሁም በ2010 በጀት
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ G+2 ኮለን በማቆም፣ የጣሪያ ሥራን እና G+1 የብሎኬት ሥራ ማሰራት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተለውን ሥራ በጨረታ
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ሣሪስ ሚችልኮትስ በሚገኘው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ አገልግሎት ዘርፍ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን 57 ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን፣ አንድ ባለ ሶስት እግር ባጃጅ እና ሁለት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ሣሪስ ሚችልኮትስ በሚገኘው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ አገልግሎት ዘርፍ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የተለያየ እቃ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ ትልቅ እና ትንሽ የቀለም
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን /የተለወጡ/ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል
World Vision International Ethiopia Has Cancelled the Bid for the End-to-End Delivery of a 5 Ton/Day Maize Processing Plant (Maize Grain Processing Mill/Maize Agro-Processing Plant), Including Installation Services, and the Establishment of a Solar-Powered Irrigation System.
Reporter (Sep 06, 2026) WORLD VISION INTERNATIONAL ETHIOPIA SUPPLY CHAIN MANAGEMENT DEPARTMENT NOTICE OF BID CANCELLATION Procurement Reference Number: WVIE/SCM/00214/26
Addis Bank S.C. Invites Eligible Certified Public Auditors Registered with the Accounting and Auditing Board of Ethiopia to Undertake the Audit of its Books of Accounts for the Financial Years 2026/2027, 2027/2028, and 2028/2029.
Reporter (Sep 06, 2026) INVITATION TO BID Bid No. AdB/OT/044/2026 Dated September 6, 2026 Addis Bank S.C. would like to
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2019 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ
ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ/ማ ሞጆ ለሚገኘው ፋብሪካ የሰራተኞች ምግብ ክበብ(ካፍቴሪያ) ለመስጠት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር UBE-CAF-MOJO-075 ድርጅታችን ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ/ማ ሞጆ ለሚገኘው ፋብሪካ የሰራተኞችምግብ ክበብ(ካፍቴሪያ) ለመስጠት ብቁ የሆኑ
ቶታል ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቶታል ኢነርጂስ ቤቴል ነዳጅ ማደያ ውስጥ የሚገኘውን ለካፍቴሪያ/ለሬስቶራንት አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማስተዳደር ብቁ የሆኑ እና ተሞክሮ ያላቸውን አገልግሎት ሰጪዎች አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) ለካፌ/ሬስቶራንት ለሚውል ቦታ የወጣ ጨረታ Tender for Café/Restaurant Space ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ