Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ያዶት ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ለንግድ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አሥራ አንድ ወለሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያዶት ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 05፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህዳሴ ቅርንጫፍ አጠገብ፣ በተለምዶ

JSI Research & Training Institute is Interested in Procuring a Calibrated Drape for Postpartum Blood Loss Collection for Partners

INVITATION FOR BID Bid No. SSD/005/24 JSI Research and Training Institute Inc./Strengthening Service Delivery in Ethiopia (SSD) Project is interested

Medical Teams International, is an International Humanitarian Organization, that Invites Sealed Bids from Eligible Bidders, Invitation to Tender (ITT) for the Procurement of Medical Supplies and Medical Equipment, for Medical Teams International Operation Sites (Amhara, Afar, Benishangul, and Somali Regions

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ አ.ማ. የሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን  የሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና  የተሽከርካሪ አካላት  ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ቅዳሜ ጥቅምት 23

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of AMH PLUS CS & SAMPLE CUP

Invitation for Bid AMH PLUS CS & SAMPLE CUP Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0107-2017-PUR Object of Procurement: AMH PLUS

CRS/Ethiopia Program Would Like to Invite Interested Bidders Who Supply and Deliver Quality Goods Under a Three-year Framework Agreement for the Provision Of, Electrical Submersible Pumps, Hand Pumps, Pipes, & Fittings, Generators

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው

Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for Procurement of Different Items

CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB)Open Tender NO.DBOT01724/25 Dashen Bank invites all eligible and interested bidders for the procurement of

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Clothes and Shoes Item

Invitation to Bid Lot 2 Procurement of Various Clothes and Shoes Item Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0020-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: