Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0d3df124-65d0-4da7-a021-bb890c88b43f/open Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0038-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የሴቶች የንፅሕና
ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የሴቶች የንፅሕና መጠበቂያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የቦታው ስፋት 340 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EAC 026/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማኅበር የ65” LCD Digital Advertising Floor Standing Kiosk with Accessories, Power Invertor, Battery, Solar Panel,
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማኅበር የ65” LCD Digital Advertising Floor Standing Kiosk with Accessories, Power Invertor, Battery, Solar Panel, Desktop Computer and Related Accessories ግዥን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የቢሮ እድሳት የግድግዳ ቅብ፣ የመብራትና የውሀ ስራዎችን ወዘተ የመሳሰሉትን የህንጻውን አጠቃላይ እድሳት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት(ለማሳደስ) እና የሚወገዱ ንብረቶች የቢሮ መገልገያ ጠረጴዛና ወንበር፣ በደንብ የተወረሱ ቆርቆሮ፤ ጋሪ፤ አልባሳት ወዘተ የመሳሰሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 የቢሮ እድሳት፣ የግድግዳ ቅብ፣ የመብራትና የውሀ ስራዎችን ወዘተ የመሳሰሉትን የህንጻውን አጠቃላይ እድሳት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት(ለማሳደስ) ይፈልጋል፡፡ የሚወገዱ
በአብክመ ማረ/ቤቶች ኮሚሽን በደ/ጎ/ዞ/ማረ/ቤቶች መምሪያ አዲስ ዘመን ማረ/ቤት ጤፍ፣ በቆሎ፣ሩዝ፣ የባቄላ ክከ ተቀምሞ የተፈጨ በርበሬ፣ የዳቦ ፊኖ ዱቄት፣ የዳቦ ማንኳፈፊያ፣ የምግብ ጨው፣ የምግብ ዘይት፣ የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ ከአቅራቢዎች መካከል በሎት ድምር አወዳድሮ መግዛት (ማሰራት) ይፈልጋል
ለሁስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ማረ/ቤቶች ኮሚሽን በደ/ጎ/ዞ/ማረ/ቤቶች መምሪያ አዲስ ዘመን ማረ/ቤት አስ/ጽ/ቤት የህግ ታራሚዎች ምግብ እና ምግብ
የገቢዎች ሚኒስቴር የመጋረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የመጋረጃ ግዥ Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0088-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 106000000
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Pharmaceutical Drug
Invitation to Bid Procurement of Pharmaceutical Drug 003 Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0227-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
The SERS Water, Mines & Energy Bureau Now Invites Sealed Bids from Qualified Eligible Bidders for the Supply of Spare Parts for Six Selected Centers that Will Serve All the WASH Woredas in the Region for the Post Construction Activity
REQUEST FOR BIDS NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Name of Project: One WASH Consolidated Water Supply & Sanitation Country: Ethiopia Contract Title:
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Pharmaceutical Drug
Invitation to Bid Procurement of Pharmaceutical Drug 002 Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0226-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
The Federal Democratic Republic of Ethiopia, Ministry of Finance Invite to Eligible Bidders to Selection and Employment of Consulting Firm to Undertake 3R-4-CACE Project Multiyear Independent Procurement Audit for the FY23/EFY 2015 to FY26/EFY2018
REQUEST OF EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) COUNTRY: The Federal Democratic Republic of Ethiopia NAME OF PROJECT: Response- Recovery-
በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የፍርድ ቤት ቢሮ ግንባታ የተለያዩ ለቢሮ እና ሆስፒታል ግንባታዎች እና የአገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ከ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ለቢሮ እና ሆስፒታል ግንባታዎች
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የቆላድባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለሴክተር መ/ቤቶች የ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ ቋሚ አላቂ፣ የሚዘጋጅ ፈርኒቸር፣ የተዘጋጀ ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የቆላድባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለሴክተር መ/ቤቶች የ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ሎት-1