Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 07, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+2 የሆነ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) Invitation to Bid Bid Reference No: ERCS/GDS/WRKS/0033/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites sealed bids from eligible and qualified consulting firms with a

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Services and Items.

Reporter (Jun 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመላከተውን የማይንቀሳቀስ የመያዣ ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሻሻለው ለባንኮች በተሰጠው

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የማይንቀሳቀስ ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዊ /ብሔ/ዞን/ከፍ/ቤት የG+2 የድርጀት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቦጋለ ሆቴል አቁብ ማህበር እና በፍርድ ባለዕዳ እነ ጌትነት መንግስት መካከል ስላለው የአፈጻጸም

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ስራ እና የቀን (የጉልበት) ሰራተኛ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የጥበቃ ቤት ስራ እና የተሽከርካሪ ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የጥበቃ ቤት ስራ

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ከዩኒሴፍ በሚያገኘው የገንዘብ ድጋፍ በብቁ ወጣት ፕሮግራም Hand Tools and Equipment እንዲሁም በEC2R CP-FCDO ፕሮግራም የህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ አማራ ክልል በሚገኙ ወረዳዎች ድረስ ለማድረስ ያለውን ትራንስፖርት ጨምሮ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለግንደወይን ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በከተማው ለሚሠራው የፓርቲ ቢሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለግንደወይን ከተማ አስተዳደር

የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዘንገና የገ/ቁ/ብ/ህ/ስ/ማህበር ኃ/የተወሰነ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ በጋሻው ቢተው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ

የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት የቢሮ ጥገና ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ሎት 1 የቢቡኝ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት የቢሮ

የፈንድቃ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ፋ/ንብ/አስ/ ቡድን የፈ/ከ/አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት ለሚያሰራው የዲች ቦይ 603 ሜትር እና የዲች ቦይ 365 ሜትር ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፈንድቃ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ፋ/ንብ/አስ/ ቡድን የፈ/ከ/አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት ለሚያሰራው ሎት 1 የዲች ቦይ 603