Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 26, 2026) የመጀመሪያ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪው በብድር ውሉ መሠረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ንብረቶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 26, 2026) RE-INVITATION TO BIDDERS TENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03672 Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, invites interested and eligible bidders for the purchase of Radiator

Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Radiators for Renault Kerax Dxi 13-FAB-36.D/36.E.

Addis Zemen (Jun 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበሩ ያገለገሉ ብዛት ያላቸው በሮች፤ መስኮቶች  እና ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና መስታወቶች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ

ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ብዛት ያላቸው በሮች፣ መስኮቶች  እና ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና መስታወቶች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ ወልደየስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኃይለ ዮሴፍ ገ/ስላሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት

የቦታው ስፋት 469 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ተስፋ ሕይወት የበጎ አድራጎት ማኅበር ከጀኑዋሪ እስከ ዴሰምበር 30/2025 ድረስ በማኅበሩ የተሰሩ ሥራዎችን ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ሕይወት የበጎ አድራጎት ማኅበር በፍትህ ሚኒስቴር የበጎ አድራጎት ማኅበር ኤጀንሲ በቁጥር 2373

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ቋሚ ዕቃዎች እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግዥ መለያ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውል የፋብሪካ፣ ኳሪ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለሁለት ዓመት ውል ገብቶ የሚያቀርብለት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-08/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንት ፋብሪካ ሰፋብሪካው አገልግሎት የሚውል የፋብሪካ፣ ኳሪ

The Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service (EPSS) Invites Importers and Wholesalers to Participate in a Tender for the Procurement of Medical Supplies Under a National Competitive Bid (NCB) Using a Multi-vendor System (MVS).

Addis Zemen (Mar 09, 2026) Invitation for Bids (IFB) Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service (EPSS) Procurement of Medical SuppliesIFB Number: EPSA-NCB-G-0075-2018-BID-OPEN 

Meklit Charitable Organization (MCO) Invites Certified Audit Firms to Submit Proposals for the External Audit of Accounts for Two Periods: July 23, 2024 – December 31, 2024, and January 1, 2025 – December 31, 2025.

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በ2017 ዓ.ም የምርት ዘመን ያመረታቸውን 4518.4 ኩንታል ሩዝ እና 622.4 ኩንታል አኩሪ አተር በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጣበስፋ/ብግሽጨ/01/2018 ፋብሪካችን በ2017 ዓ.ም የምርት ዘመን ያመረታቸውን፡– 4518.4 ኩንታል ሩዝ

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ያገለገሉ የኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ኢአጽ/ግንአዳ/017/2018 የኢትዮጵ መድን ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1090/2010 እና በሚኒስተሮች ደንብ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የቃሊቲ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት የማምረቻ መጋዘን ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 013/18 ድርጅታችን የቃሊቲ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት የማምረቻ መጋዘን ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ

በማዕከላዊ ኢትዮዽያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሚዘጋጀው ልዩ ልዩ ፕሮግራም ላይ የመድረክ አስተዋዋቂ ስራ ለማሰራት ስላሰብን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የአካባቢ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያቁጥር GGWW/13/2018 በማዕከላዊ ኢትዮዽያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር