Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Apr 30, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/27ed7727-8a18-438f-8a25-e90918b7466d/open Invitation to Bid “Procurement of Stationary Materials” Procurement Reference No: OPPPDA-NCB-G-0030-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency: Procurement of Stationary Materials
Reporter (Apr 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/029/2018 ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታ የወጣው
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 29, 2026) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No. DBE/NCB/IT/011/2025/26 (Re-bid) Development Bank of Ethiopia invites interested Bidders to participate on the bid
Development Bank of Ethiopia Invites Bids for the Supply of a Data-center Server and Industry Standard Training on KVM Virtualization on Linux.
Reporter (Apr 29, 2026) በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2026 በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ተሳቢ ተሽካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ተሳቢ ተሽካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዴት ሆስፒታል የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የህሙማን የምግብ አገልግሎት ለአንድ አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዴት ሆስፒታል የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የህሙማን የምግብ
የሰሜን ወሎ ዞን ማረ/ቤት መምሪያ ወልድያ ከሃምሌ 1/2018 ዓ.ም እሰከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ለአንድ ዓመት የሚቆይ ሰርገኛ ጤፍና የተከካ በቆሎ፣ ፊኖ ነጭ የዳቦ ዱቄት፣ የባልትና ውጤቶችና የተፈለጠ የማገዶ እንጨት የሚያቀርቡ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት መግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ወሎ ዞን ማረ/ቤት መምሪያ ወልድያ ከሃምሌ 1/2018 ዓ.ም እሰከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ዘይት እና ቅባት እንዲሁም ፕላስቲክ ማዳበሪያ ከረጢት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣
በዋግ ኽምራ መስተዳደር ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የሰቆጣ ወረዳ ገንዘብና ፕላን ጽ/ቤት የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (May 26, 2026) ማሳሰቢያ፡– ባለ ህንጻ ግንባታ በማሰራት በህንፃ ተቋራ /BC/ ከሆነ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ ያለው
አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2017/2018 የምርት ዘመን ያመረተውን ኪንግ በርድ ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) የምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ መለያ ቁጥር 03/01/2018 ዓ.ም አጋርፋ የግብርና ቴከኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የቦታው ስፋት 200 ካሬ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (May 26, 2026) በድርድር የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዩኔሴፍ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ቦርሳ፣ ጃንጥላ፣ ሰደርያ፣ ህትመት በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዩኔሴፍ በጀት ለቢሮው አገልግሎት