Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአሶሳ፣ ሐዋሳ እና ጂንካ ኤርፖርቶች (የአውሮፕላን ማረፊያዎች) የደህንነት አጥር ግንባታ ሥራ የሚያከናውኑ ደረጃ ሶስት (3) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ወይም ህንፃ ስራ ተቋራጮችን እንዲሁም የሀገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/1019 እና 20/2019 የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባቸው፡- 1 ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የTempered Glass Work

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለዲስትሪክታችን ሠራተኞች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ጥቅማጥቅም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለዲስትሪክታችን ሠራተኞች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ ጫማ፣ የደህንነት መጠበቂያ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government (Jul 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/568e54bc-208c-4102-baef-dead50310a04/open Invitation to Bid Procurement of Construction Materials Procurement Reference No: EPOS-NCB-G-0057-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category:

Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service Procurement of Construction Materials

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሚ በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ ፈርኒቸር ዕቃዎች እና የህትመት ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሚ አ/ከ/አስ/ር ግብርና አካባቢ ጥበቃ እና ህብረት ስራ ጽ/ቤት አገ/ት የሚውል የእንስሳት መድኃኒት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ ዞን ትምህርት እና ጤና መምሪያዎች የተለያዩ ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታዞን ትምህርት እና ጤና መምሪያዎች የተለያዩ ግንባታዎችን በሎት

የቦታ ስፋት 49ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የምስራች ሱራፌል እና በፍ/ባለዕዳ እነ መሰረት አሰፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Ministry of Foreign Affairs፡ Procurement of Furniture

Government (Sep 22, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be5ad73a-3618-4938-9da6-af37a07005c7/open Lot Information Procurement Reference

Bahir Dar University፡ Procurement of Construction Materials

Government (Sep 22, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/27a53dc1-02b2-4150-afcf-c515875d73f4/open Lot Information Procurement Reference

የቦታ ስፋት በካርታ 204 ካ.ሜ. ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ወ/ሮ ገነት ለገሰ እና በፍርድ ባለእዳ እነ ወ/ሮ ሙሉነሽ ሀይሉ

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ ብድር ኃ/የተ/የግ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዳንኤል ታደሰ መካከል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት በወረዳ 09 ስር የሚገኘው ቢትወደድ ወ/ገ/ በሻህ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል